Browsing Category
NEWS
የቀድሞው የግብፁ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከ6 ዓመታት እስር በኃላ ተፈቱ
ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ እ.ኤ.አ በ2011 የግብፅ አብዮትን ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በግድያና በሌሎች ወንጀሎች ተከሰው የእድሜ ልክ እስራት ተበይኖባቸው ነበር፡፡
ሙባረክ በደቡባዊ ካይሮ በቁም እስር ላይ ሆነው ህክምና ይከታተሉበት ከነበረው ወታደራዊ…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ የነዳጅ ማደያዎችን ለማቃጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 9 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሰረተባቸው
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ ከሰባት በላይ የነዳጅ ማደያዎችን ለማቃጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሰረተባቸው።ተጠርጣሪዎቹ በውጪ ከሚገኙ የሽብር ድርጅቶች በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛዎች ተልዕኮ በመውሰድ ነው ድርጊቱን ሊፈፅሙ የነበረው ብሏል ጠቅላይ አቃቤ…
Read More...
Read More...
ኤፍ ቢ አይ የትራምፕ ረዳቶች ከሩሲያ ጋር ˝በመተባበር የሂላሪ ዘመቻን እንደጎዱ ˝ፍንጭ ማግኘቱ ተሰማ
የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ረዳቶች ከሩሲያ ተጠርጣሪዎች ጋር በመመሳጠር የሂላሪ ክሊንተንን የምረጡኝ ዘመቻ የሚጎዱ መረጃዎችን መልቀቃቸውን የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) ፍንጭ ማግኘቱ ተሰማ፡፡
ኤፍ ቢ አይ የሰብዓዊ ስለላ መረጃዎችን ማለትም የጉዞ፣ የንግድ…
Read More...
Read More...
በ7 ሚሊየን ብር የተገነባው የአየር ብክለት መመርመሪያ ማዕከል አገልግሎት ጀመረ
በ7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው 3ኛው የአየር ብክለት መመርመሪያ ማዕከል ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ማዕከሉ ከአየር ብክለት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በመመዝገብ ለፖሊሲ አውጪዎችና ፈፃሚ ባለሙያዎች መረጃን በማቅረብ፥ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን የተፈጥሮ…
Read More...
Read More...
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በድርቁ ሳቢያ በቆራ ሀይሌ ዞን እስካሁን ከ 40 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ሞተዋል
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ድርቅ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው በቆራ ሀይሌ ዞን እስካሁን ከ 40 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ለሞት ተዳርገዋል።በዞኑ ድርቁ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመመከት መንግስት 14 ውሃን መሰረት ያደረጉ ማዕከላትን አቋቁሞ ለህብረተሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እና…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የእስያ መሰረተልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አባል ሆነች
ኢትዮጵያ በቻይና መንግስት የሚደገፈው የእስያ መሰረተልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አባል መሆኗን ባንኩ ገለጸ።ባንኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 አዳዲስ አባላትን የተቀበለ ሲሆን፥ 13 አዳዲስ የባንኩ አባላት ሲጨመሩ የባንኩ አባል ሀገራት ወደ 70 አድጓል።
ባንኩ ከተመሰረተ ወዲህ አዳዲስ አባላትን…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያና ቻይና በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ በመስጠት ሊተባበሩ ነው
ኢትዮጵያና ቻይና ቢያንስ በአንድ ዓመት በሚያስቀጣ የወንጀል ጉዳይ የሚፈለጉ ግለሰቦችን በመስጠት ሊተባበሩ መሆኑ ታወቀ፡፡ሁለቱ አገሮች ይህንን ትብብር ለመጀመር ስምምነት የተፈራረሙት በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም. ሲሆን፣ ስምምነቱ ማክሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More...
Read More...
9 የታንዛኒያ ጋዜጠኞች ስለትራምፕ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨታቸው ከስራ ታገዱ
ራፐሩ ስኑፕ ዶግ ትራምፕን ተኩሶ ሲገድላቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የታንዛኒያውን አቻቸውን ጆን ማጉፋሊን በማድነቅ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን አጣጣሉ የሚል ሃሰተኛ መረጃ ያሰራጩ ቲቢሲ የተሰኘው የታንዛኒያ የብሮድካስቲንግ ተቋም ባልደረቦች የሆኑ 9…
Read More...
Read More...
የወጪ ንግዱ ያሳየው ማሽቆልቆል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን በስብሰባ ወጥሯል
ላኪዎች ነገ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ለስብሰባ ተጠርተዋል
የንግዱ ማኅበረሰብ በጥናት ላይ የተመረኮዘ መትፍሔ እንዳቀርብ ዕድሉን አላገኘሁም ይላል
የአገሪቱ የወጪ ንግድ እያሳየ ያለው ማሽቆልቆል እየተባባሰ በመምጣቱ፣ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ ለመስጠት የሚያስችሉ…
Read More...
Read More...
ጥያቄዎች ሁሉ ወደ ጠ ሚኒስትሩ ይንደረደራሉ!!
መቼም እንኳንስ ለእንደኛ አገሩ ህዝብ ቀርቶ በዕድገት ለገሰገሱትም ሆነ በሃብት ለመጠቁት የዓለማችን ህዝቦችም ቢሆን አንዳንድ የማይፈቱ ችግሮችና እንቆቅልሾች አንዳንዴ አይጠፉም። የእኛን ትንሽ አሳሳቢ የሚያደርገው ኑሮአችን ሁሉ በችግሮችና በእንቆቅልሾች የተበተበ መሆኑ ነው - አንዳንዴ ሳይሆን…
Read More...
Read More...
porn videos
