Browsing Category
NEWS
የህዳሴው ግድብ ዘላለማዊ ሃውልታችን ነው- ዶክተር ሂሩት
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የዛሬ ማንነታችንን የሚመሰክር ዘላለማዊ ሐውልት መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሒሩት ወልደማርያም ተናገሩ።የግድቡ ግንባታ የተበሰረበትን 6ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከቴድሮስ እስከ መስቀል አደባባይ ''የአባይ ቀን'' የጎዳና ላይ ትርኢት ተካሂዷል።…
Read More...
Read More...
አየር መንገዱ ሶስት አዳዲስ በረራዎችን ነገ ይጀምራል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኦስሎ፣ ቪክቶሪያ ፏፏቴና አንታናናሪቮ ከተሞች የሚያደርገው አዳዲስ በረራ ነገ ይጀምራል።አየር መንገዱ ወደ ኖርዌይ መዲና አስሎ፣ የዚምባብዌ የቱሪስት መዳረሻ ወደ ሆነው ቪክቶሪያ ፏፏቴ እና የማዳጋስካር ዋና ከተማ አንታናናሪቮ ከነገ እሁድ ጀምሮ አዲስ በረራ…
Read More...
Read More...
ኢጋድ አስቸኳይ ስብሰባውን በኬንያ እያካሄደ ነው
የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አስቸኳይ ስብሰባውን በኬንያ እያካሄደ ነው።በኬንያ መዲና ናይሮቢ እየተካሄደ ያለው ስብሰባ፥ በሶማሊያ ስደተኞች ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በመምከር ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ያለ ነው ተብሏል።በስብሰባው ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባቸው ፕሮጀክቶች ዓለም አቀፍ የውሃ ህግጋትን የተከተሉ ናቸው- ምሁራን
ኢትዮጵያ ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጨምሮ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች ዓለም አቀፍ የውሃ ህግጋትን መሰረት ያደረጉ መሆናቸውን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ።
የአገሪቱ ፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም የላይኛውና ታችኛው ተፋሰስ አገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።…
Read More...
Read More...
የኦህዴድ 27ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ ይከበራል
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) 27ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በክልል ደረጃ በነገው እለት ይከበራል።
ለኦሮሞ ሕዝብ ተጠቃሚነት በተሃድሶ የገባውን ቃል ተግባራዊ በማድረግ የህዝብ ወገንተኝነቱን እንደሚያረጋግጥ ድርጅቱ አስታውቋል።
የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የምስረታ በዓሉን…
Read More...
Read More...
ኦህዴድ ለክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት የገባውን ቃል በተግባር ይፈፅማል- አቶ በከር ሻሌ
የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ለክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት የገባውን ቃል በተግባር እንደሚፈፅም የድርጅቱ ማዕካላዊ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በከር ሻሌ ገለፁ።
እንደሌላው ኢትዮጰያዊ ሁሉ የኦሮሞ ህዝብ ዘመናትን ተሻግሮ የመጣ ብሔራዊ ጭቆና ሰለባ እንደነበር ያነሱት ሃላፊው፥ ድርጅቱ…
Read More...
Read More...
አርታሌ እሳተ ገሞራ የናሳን ቀልብ ስቧል
የአሜሪካው የጠፈር መርምር ተቋም/ ናሳ/ የሰዎች እግዛ ሳይፈልግ በሰው ሰራሽ የኮምፒውተር የማሰብ አቅም በመጠቀም በኢትዮጵያ የሚገኘውን አርታሌ የእሳተ ገሞራ እንቅስቀሴን የሚያሳይ ፎቶ ማንሳቱን ይፋ አድርጓል፡፡
ፎቶው የተነሳውም ሰው ሰራሽ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂው/ Artificial…
Read More...
Read More...
በሶስት የማቋቋሚያ ደንቦች ላይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎች አሳለፈ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ25ኛው መደበኛው ስብሰባው ሶስት የማቋቋሚያ ደንቦች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ወጣቶች የልማትና የለውጥ ስትራቴጂ፣ በሴቶች የልማትና የለውጥ ስትራቴጂ እና በሳይበር ታለንት ልማት ኢንስቲትዮት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንቦች ላይ ነው…
Read More...
Read More...
ሰጋቱራ በመቀላቀል ያዘጋጀውን እንጀራ ሲያከፋፍል የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
በአዲስ አበባ ከተማ ሰጋቱራ በመቀላቀል ያዘጋጀውን እንጀራ ለተለያዩ ሆቴሎች እና የእንጀራ አከፋፋዮች ሲያከፋፍል የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 መነን አካባቢ አዝመራው እንጀራ አከፋፋይ የሚል ድርጅት ከፍቶ ሲሰራ የነበረ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አገኘች
የአለም ባንክ በኦሮሚያ ክልል ለተመረጡ የደን ልማትና የመሬት አስተዳደር ፕሮጀክቶች የሚውል የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስቴር በኩል አደረገ፡፡
ባንኩ ዛሬ ያደረገው ድጋፍ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ መርሃ ግብር ማስተግበሪያ በኦሮሚያ ክልል ለተመረጡ የደን…
Read More...
Read More...
porn videos
