Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

በሁከትና ብጥብጥ የተሳተፉ ተጠርጣሪዎች ታርመው ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉ ለሰላምና መረጋጋቱ አስተዋጽኦ አድርጓል

በሁከትና ብጥብጥ የተሳተፉ ከ20 ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎችን ከማሰር ይልቅ ታርመው ወደ ህብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉ ለሰላምና መረጋጋቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ መፍጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታወቀ። ከስድስት ወር በፊት በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን ሁከት…
Read More...

ህወሓት የ10 ዓመት የዓቅም ግንባታ ስትራቴጂ ሊያጸድቅ ነው ፡፡

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ የቀጣይ አስር  ዓመታት የዓቅም ግንባታ ስትራቴጂና ግብ ተወያይቶ ለማጽደቅ መዘጋጀቱን የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽሕፈትቤት አስታወቀ ፡፡ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ  ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ  ስብሰባውን በመቐለ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ እየገመገመ መሆኑን ጽህፈት ቤቱ  …
Read More...

አስተዳደሩ ተጎጂዎችን በዘላቂነት ለሟቋቋም ውይይት እያደረገ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቆሼ አካባቢ በቆሻሻ መደርመስ ምክንያት ጉዳት  የደረሰባቸውን ቤተሰቦች በዘላቂነት ለሟቋቋም ከተጎጂ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያደረገ  መሆኑን አስታወቀ ። በከተማው አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ለዋልታ…
Read More...

ኬንያ 31 የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሏን አስታወቀች

የኬንያ ወታደሮች 31 የአልሸባብ ታጣቂዎችን በደቡብ ሶማሊያ አካባቢ ባዳዴ በሚባል ቦታ በተደረገ ውጊያ እንደገደለች አስታውቃለች፡፡ የኬንያ መንግስት ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው ከሞቱት የአልሸባንብ ታጣቂዎች በተጨማሪ 11 AK-47 ጠመንጃዎች፣ 4 በቤት ውስጥ የተሰሩ ፈንጂዎች፣…
Read More...

ሀሰተኛ ሰነድ ተጠቅመው 3 ሚሊየን ብር አጭበርብረዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

ሃሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀትና በመገልገል ከቀድሞው የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ የተለያዩ ቅርንጫፎች የደንበኞችን ሲፒዮ በመጠቀም ከ3 ሚሊየን ብር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ከ10 እስከ 13 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። ተከሳሾቹ የባንኩ የመልዕክት…
Read More...

የመልካም አስተዳደር እጦት ነዋሪውን አማሯል

ቀደም ሲል በነበረው የመንግስት አሰራር አልጋወራሹ ለሰራተኞቻቸው የሚከፍሉት የጉልበት ዋጋ መኖሪያ ቤት በመስጠት ነበር፡፡ በዚህ አሰራር በ1942 ዓ.ም 56 አባወራና እማወራዎች በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ውስጥ የቤት ባለቤት ለመሆን በቅተዋል። ይሄ መንደር «ጎመን» ሰፈር የሚለውን…
Read More...

የሶማሊያ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ተግባር አስፈላጊ ነው

የሶማሊያ ስደተኞችና ተፈናቃዮችን ወደ አገራቸው መልሶ የማቋቋሙ ተግባር አስተማማኝነት የሚረጋገጠው ከ“አካባቢው ሲመነጭ አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ሲሆን ነው” ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ሊቀ መንበር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ…
Read More...

የሶማሊያ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ተግባር አስፈላጊ ነው- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

የሶማሊያ ስደተኞችና ተፈናቃዮችን ወደ አገራቸው መልሶ የማቋቋሙ ተግባር አስተማማኝነት የሚረጋገጠው አሳታፊና ሁሉን አቀፍ ሲሆን ነው ሲሉ የኢጋድ ሊቀ መንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል አገሮች መሪዎች የተሳተፉበት…
Read More...

የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ የጥልቅ ተሃድሶ አፈፃፀምን ገመገመ

በትግራይ ክልል የተካሄደው የጥልቅ ተሀድሶ በቀጣይ ለሚካሄዱ የልማት ስራዎች እና መልካም አስተዳድርን የማስፈን እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታን መፍጠሩን የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አስታወቀ። የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከመጋቢት 15 እስከ 17 2009 ዓ.ም በመቀሌ…
Read More...

ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄና ቅሬታ ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰራ ገለጸ

https://www.youtube.com/watch?v=GDh73-Rl2ro በ1982 ዓ.ም መጋቢት 17 የተመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ጀምሯል፡፡በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy