Browsing Category
NEWS
ማሪታይም ኢንዱስትሪው እና ያልተፈቱት ችግሮቹ
ማሪታይም ኢንዱስትሪ ከባሕረኞች ሥልጠና ጀምሮ እስከ ዕቃዎች ጭነትና መርከቦች ስምሪት ድረስ የሚያጠቃልል ዘርፍ በመሆኑ ለዜጎች የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ለአንድ አገር የውጭ ምንዛሪ ገቢ በማስገኘት ለምጣኔ ሀብታዊ እድገት የጎላ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ቢሆንም ኢትዮጵያ የባሕር በር ካጣች…
Read More...
Read More...
ተዳፍኖ የነበረውን እሳት የጫረው ደብዳቤ
ብሪታንያውያን ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸውን ተከትሎ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ትሬዛ ሜይ ብሪታንያ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ይፋዊ ጥያቄ ያቀረበችበትን ደብዳቤ ለአውሮፓ ካውንስል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ተስክ ልከዋል፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትሯ ተፅፎ በአውሮፓ ኅብረት…
Read More...
Read More...
ከወቅቱ 5 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገራት ኢትዮጵያ 2ኛ ሆናለች
አፍሪካን ክራድል የአህጉሪቱ ሀገራት የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ በየጊዜው ያወጣል፡፡
ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ መሰረት ደቡብ አፍሪካ ያለፈውን ጊዜ ደረጃ ስታስጠብቅ ኬንያ ከፍተኛ መሻሻል አድርጋለች፡፡
ናይጄሪያ እና አልጄሪያ በደረጃው ወረድ ብለው ታይተዋል፡፡…
Read More...
Read More...
ለሁሉም የፓርላማ አባላት ታብሌት ኮምፒዩተሮች ተገዙ
የወረቀት ሰነዶች ሥርጭትና የኅትመት ወጪን በመቀነስ ዘመናዊ አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ ፕሮግራም የቀረፀው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት፣ ለምክር ቤቱ አባላት በሙሉ ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ገዝቶ አከፋፈለ፡፡
ማክሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2009 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ባካሄደበት…
Read More...
Read More...
በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት የተሰማሩ አውሮፓውያን ባለሀብቶች የቢዝነስ ፎረም አቋቋሙ
በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ የተሰማሩ የአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት ባለሀብቶች የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ አቋቁመዋል።
ፎረሙ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ላይ መዋእለ ነዋያቸውን እያፈሰሱ ያሉ የህብረቱ አባል ሀገራት ኩባንያዎች በሚያጋጥሟቸው ችግሮች እና…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያና ኢጣሊያ በሶማሊያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
ኢትዮጵያና ኢጣሊያ በሶማሊያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሄዱ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ በአፍሪካ ቀንድ አገራት የኢጣሊያ ልዩ ልዑክ ሚስተር ሉቺያኖ ፔዞቲ የተመራውን የልዑካን ቡድን ትናንት በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል።
ሚኒስትር ዴኤታዋ በሶማሊያ…
Read More...
Read More...
ጥጥና ክላሽ የጫነች አይሱዙ መኪና የተከዜን ድንበር ተሻግራ ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ እንዳለች በቁጥጥር ስር ዋለች።
ጥጥና ክላሽ የጫነች አይሱዙ መኪና የተከዜን ድንበር ተሻግራ ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ እንዳለች በቁጥጥር ስር ዋለች።
በትናንትናው እለት ማለትም 20/07/2009 ዓ.ም ምሽት 2 ሰዓት ላይ ጥጥና ቁጥራቸው 350 የሚደርስ ክላሽ ጭና የተከዜን ድንበር በመሻገር
ወደ ኤርትራ በመግባት ላይ…
Read More...
Read More...
ግድቡ የሃገራቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ነው – የሱዳን የፓርላማ አባላት
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሁለቱን ሃገራት ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የሱዳን የፓርላማ አባላት ገለጹ።
የሃገሪቱ የፓርላማ አባላት ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ጋር ትናንት ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በአባይ ላይ የሚገነባው ታላቁ…
Read More...
Read More...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወስኗል።
ከስድስት ወር በፊት በሀገሪቱ የተለያዩ አከባቢዎች ለተወሰኑ ጊዜያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በተለመደው የህግ ማስከበር ስርዓት መቀልበስ አልተቻለም ነበር።…
Read More...
Read More...
መንግስት ሳዑዲ የሚኖሩ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ ሁኔታዎችን አመቻችቷል
የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ።
የሳዑዲአረቢያ መንግስት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት በአገሪቷ የሚገኙ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የየትኛውም አገር ዜጎች እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።…
Read More...
Read More...
porn videos
