Browsing Category
NEWS
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የራሱን አመራሮችና ኮሚቴዎች በማዋቀር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ
‹‹ሕግ የሚያውቀውን ሰማያዊ ፓርቲ እየመራን ያለነው እኛ ነን›› አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅናን አግኝቶ ከተቋቋመ አምስት ዓመታትን ያስቆጠረው ሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ አመራር የነበሩት እነ አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር)፣ አዲስ አመራሮችና…
Read More...
Read More...
በኦሮሚያ ‹‹የኢኮኖሚ አብዮት›› የመጀመሪያ ለሆነው ኩባንያ 617 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖች በግማሽ ቀን ተሸጡ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቅርቡ ይፋ ባደረገው ‹‹የኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት›› ውስጥ በቅድሚያ እንዲመሠረት የተፈለገውን ኦዳ ትራንስፖርት ኩባንያ ለመመሥረት በግማሽ ቀን በተካሄደ የአክሲዮን ሽያጭ፣ 617 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ አክሲዮኖች መሸጣቸው ታወቀ፡፡
የኩባንያው አደራጅ ኮሚቴ…
Read More...
Read More...
በአማራ ክልል ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እየተደረገ ያለው ድጋፍ ከ1 ቢሊዮን 25 ሚሊዮን ብር በላይ ደርሷል
በአማራ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ ከ1 ቢሊየን 25 ሚሊየን ብር በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡
በክልሉ የግድቡ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት ስድስተኛው ዓመት በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው ።በክልሉ የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ…
Read More...
Read More...
ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።
ወገን ለወገን በሚል የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አድርጓል።የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሚያ ክልል አርብቶ አደር አካባቢ በሆኑት የቦረና እና ምእራብ ጉጂ አካባቢ በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ነው ድጋፉን ያደረገው።ድጋፉም 5 ሺህ ኩንታል…
Read More...
Read More...
የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ ለተከሰተው ድርቅ ተጨማሪ 165 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
በአውሮፓ ህብረት የዓለምአቀፍ ትብብርና ልማት ኮሚሽነር ኔቨን ሚሚካ እንዳስታወቁት በአፍሪካ ቀንድ ኣካባቢ የተከሰተው ድርቅ ላስከተለው ጉዳት ተጨማሪ 165 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ኮሚሽነሩ በደቡብ ሱዳንና በሌሎች የቀጠናው ሀገራት ረሃብ ለተጋረጠባቸውና አስቸኳይ ድጋፍ…
Read More...
Read More...
ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል አርማታ ብረት ለነጋዴዎች ያቀበለው ግለሰብ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ
ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የኮንክሪት አርማታ ብረት ወጪ በማድረግ ለሌሎች ነጋዴዎች ያቀበለው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጥቷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራዝ የግብአት ክምችት እና ስርጭት…
Read More...
Read More...
የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ
የአለም ባንክ ለአፍሪካ የ57 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ።ባንኩ በቀጣዮቹ ሶስት አመታት ነው ከስሀራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ለሚያካሂዱት የልማት ስራዎች ድጋፉን የሚያደርገው።
ከአጠቃላይ ድጋፉ 45 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላሩ ከአለም አቀፉ የልማት…
Read More...
Read More...
በደቡብ ሱዳን የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ
የመንገደኞች አውሮፕላን በደቡብ ሱዳን ዋኡ አውሮፕላን ማረፊያ መከስከሱ ተሰምቷል።አውሮፕላኑ 44 መንገደኞችን አሳፍሮ እንደነበር የተነገረ ሲሆን፥ በአደጋው አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች ሳይሞቱ አይቀርም ተብሏል።የሀገሪቱ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ቦና ጋውዴንሲዮ እስካሁን ባለው ሁኔታ 14 ተሳፋሪዎች ወደ…
Read More...
Read More...
ትግራይ ክልል ችግር የታየባቸው 444 የሚሆኑት ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እስከ ማሸግ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል ፡፡
የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ የህብረተሰቡን ጤና በሚጎዳ መልኩ ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ሲሰጡ አግኝቻቸዋለሁ ባላቸው ተቋማት ላይ እርምጃን መውሰዱን አስታወቀ፡፡
በትግራይ ጤና ቢሮ የምግብ፣ የመድሀኒትና የጤና እንክብካቤ ቁጥጥር የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ባህረ ተካ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
Read More...
Read More...
በአዲስ አበባ በቀጣይ ሁለት ወራት 20 ሺህ ወጣቶች ወደ ስራ ይገባሉ
በአዲስ አበባ በመጀመሪያው ዙር ተመዝግበው በስልጠና ላይ የሚገኙ 20 ሺህ ወጣቶች በቀጣይ ሁለት ወራት ወደ ስራ ይገባሉ ተባለ።ከተመደው የ10 ቢሊየን ብር ተንቀሳቃሽ ፈንድ ከ419 ሚሊየን ብር በላይ የደረሰው የከተማው አስተዳደር የወጣቶችን ችግር ለመፍታት የተያዘውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ…
Read More...
Read More...
porn videos
