Browsing Category
NEWS
ዕፅ ይዞ መገኘት ለአንድ አመት ፅኑ እስራትና ለ300 ብር ቅጣት ዳረገ
አብረሃም ሸዋ ይባላል፡፡ ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓመተ ምህረት በግምት ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ ነው፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 መምህራን ሰፈር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በሚጉዋዝበት ወቅት ባሳየው የተለየ ሁኔታ በአካባቢው ባሉ የፖሊስ አባላት አይን ውስጥ ይገባል፡፡…
Read More...
Read More...
በኢትዮጵያ ሽብር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የተያዙ የአልሸባብ ምልምሎች በእስራት ተቀጡ
በሽብር ቡድኑ አልሸባብ ተመልምለው በኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ ሲንቀሳቀሱ የተያዙ ሁለት ግለሰቦች በጽኑ እስራት ተቀጡ።
ተከሳሾቹ 1ኛ በድሪስ የሱፍ እና 2ኛ አኒስ ኡስማን ናቸው።
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በግለሰቦቹ ላይ የሽብር ተግባር ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የተያዙ ናቸው…
Read More...
Read More...
የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዘይድ ራአድ አል ሁሴን ከሚያዝያ 24 ጀምሮ ኢትዮጵያን ለሶስት ቀናት ይጎበኛሉ፡፡
ኮሚሽነሩ የኢፌዴሪ መንግሥት ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት ሀገሪቱን እንደሚጎበኙ ታውቋል፡፡
እግረ መንገዳቸውን ከአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጋር…
Read More...
Read More...
የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተመረጡ የቱሪዝም መስኮች ሊሰማሩ ነው
የተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ ባለሃብቶች በኢትጵያ በተመረጡ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ለመስራት ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተወያይተዋል፡፡
ባለሃብቶቹ በዋናነት በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ለመሰማራት ባላቸዉ ፍላጎት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ቢሆንም፥ በሌሎች የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይም ሰፊ…
Read More...
Read More...
የአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው
በአፍሪካ ትልቁ የተባለና “ህዳሴ ግራንድ ሞል” በሚል ስያሜ የሚጠራ የገበያ ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው።
ግንባታው በአገር ውስጥ ባለሃብቶች በተቋቋመው ህዳሴ አክሲዮን ማህበር በሶስት ቢሊዮን ብር ይከናወናል ተብሏል።
ይህ በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የተባለው ግዙፍና ዘመናዊ…
Read More...
Read More...
ክቡር አምባሳደር ግርማ ብሩ ከኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ
ክቡር አምባሳደር ግርማ ብሩ በዩኤስ ኮንግረስ የኒውጀርሲ 4ኛ ዲስትሪክት ተወካይ ከሆኑት ሚ/ር ክሪስ ስሚዝ ጋር እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 25/2017 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ውይይት አካሂደዋል።
በውይይታቸውም ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ በአገራችን ይስተዋላሉ የሚሏቸውን የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ዙሪያ…
Read More...
Read More...
በቻይና የልማት ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ ተጠቃሚ ሆናለች – አምባሳደር ላ ይፋን
ኢትዮጵያ በቻይና መንግሥት ለአፍሪካ በሚቀርበው የልማት ኢንሼቲቭ በአግባቡ እየተሳተፈችና እየተጠቀመች መሆኑን በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ላ ይፋን ገለጹ።
የቻይና ኤምባሲ በፕሬዚዳንት ዥ ጂንፒንግ የተዋወቀውን "ዋን ቤልት ዋን ሮድ" የተሰኘውን የልማት ኢኒሼቲቭ በተመለከተ በኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
የኢትዮ-ጃፓን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በቶኪዮ ይካሄዳል
የኢትዮጵያ እና የጃፓን የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በቶኪዮ ይጀመራል፡፡
በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ አብተው የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክም ጃፓን ገብቷል፡፡
ፎረሙ በማምረቻ ኢንዱስትሪ እድገት ላይ አተኩሮ እንደሚመክር ተጠቁሟል፡፡
በኢትዮጵያ እያደገ የመጣው የማምረቻ ኢንዱስት ዘርፍ…
Read More...
Read More...
አክሱምን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ መንግስት የሚጠበቅበትን ድጋፍ ያደርጋል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም
የአክሱም ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ መንግስት የሚጠበቅበትን ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ የተወያዩ ሲሆን፥ ከነዋሪዎቹ ለተነሱት የልማት ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
ከነዋሪዎቹ ከተነሱት…
Read More...
Read More...
ሲዊዘርላንድ በስደተኞች ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ገለፀች
ሲዊዘርላንድ ከኢትዮጵያ ጋር በስደተኞች ጉዳይ ላይ በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ የአገሪቷ የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ማሪዮ ጋቲከር ገለጹ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ የስደተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋቲከርን በጽህፈት ቤታቸው ዛሬ ተቀብለው አነጋግረዋል።…
Read More...
Read More...
porn videos
