Browsing Category
NEWS
ግብፅ ወደ ናይል ትብብር ማዕቀፍ ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል
ግብፅ ወደ ናይል ትብብር ማዕቀፍ ለመቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ የትብብር ማዕቀፍ አባል ሃገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውድቅ ማድረጉ ተገልጿል።
የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የተፈጥሮ ሀብትን በጋራና በፍትሃዊነት ለመጠቀም፥ ኢትዮጵያ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ዩጋንዳ፣…
Read More...
Read More...
የቻይና ዩኒቨርሲቲ ለጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የክብር ፕሮፌስርነት ማዕርግ ሰጠ
https://www.youtube.com/watch?v=lB6CP9Eih6Q
የቻይናው ዓለም አቀፍ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ዩኒቨርሲቲ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የክብር ፕሮፌስርነት ማዕር ግሰጠ።
ዩኒቨርሲቲው የክብር ማዕረጉን የሰጠው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ…
Read More...
Read More...
የአፍረን ቀሎ ማህበረሰብ የገዳ ስርዓት ዳግም ተቋቋመ
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የአፍረን ቀሎ ማህበረሰብ የገዳ ስርዓት ዳግም ተቋቋመ።
በሐረር ከተማ ትናንት በተከናወነው በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ እንደተገለጸው የገዳ ስርዓት የዴሞክራሲ ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል።
ጥልቅና ሰፊ ሐሳብን ይዞ በኦሮሞ ህዝብ የመነጨው የገዳ ስርዓት ለበርካታ መቶ…
Read More...
Read More...
ቻይና ለታዳጊ አገሮች ከስምንት ቢሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች
ቻይና ለታዳጊ አገሮችና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ስምንት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ ፕሬዝዳንት ዢ ጃንፒንግ ቃል ገቡ።
ድጋፉ የሚደረገው አገሮችን በመሰረተ ልማቶች ለማስተሳሰር በነደፈችው የ"ቤልት ኤንድ ሮድ" ልዩ መርሃ ግብር መሰረት ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ለአለም ጤና ድርጅት ዋና ፀኃፊነት እንድትመረጥ ግብጽ ትደግፋለች
ቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ከምርጫ ቅስቀሳው ጋር በተያያዘ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ካይሮ ገብተዋል፡፡
ዶ/ር ቴድሮስ ካይሮ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር…
Read More...
Read More...
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማስፋት እንደምትፈልግ ገለጸች
የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ወደ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከፍ ማድረግ እንደምትፈልግ ገለጹ።
ፕሬዝዳንቱ ይህን የገለጹት በበጂንግ ለሚካሄደው አለም አቀፉ "ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ" ፎሮም ላይ ለመሳተፍ በጂንግ ከገቡት…
Read More...
Read More...
ከ237 ሚሊየን ብር በላይ ጉድለት የተገኘባቸው ተቋማት የጉድለቱን መንስኤ እና ተጠያቂ እስካሁን አላሳወቁም
በበጀት አመቱ ግማሽ ወራት ከ237 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብና ንብረት ጉድለት ተገኝቶባቸው ስለጉዳዩ በአንድ ወር ውስጥ ሪፖርት እንዲያደርጉ በአዲስ አበባ ከንቲባ ከታዘዙት 20 መስሪያ ቤቶች 18ቱ እስከ ዛሬ ትዕዛዙን አልፈፀሙም።
ከሁለት ወር በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር…
Read More...
Read More...
የቀሩትን የሳዑዲ የምህረት አዋጅ ትግበራ ቀናት ኢትዮጵያውያኑ እንዲጠቀሙ መንግስት ጠየቀ
የሳዑዲ አረቢያ መንግስት የመኖሪያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸውን የውጭ ሀገራት ዜጎች በ90 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ቢጋመስም ወደ ሃገራቸው የሚመለሱ ዜጎች ቁጥር አሁንም አናሳ ነው።
ዛሬን ጨምሮ 43 ቀናት ብቻ በቀሩት ቀነ ገደብ ተጠቅመው የሚወጡ ዜጎች ያለምንም…
Read More...
Read More...
አል-ሸባብን በራሱ የሚዋጋ የሶማሊያ ብሄራዊ ጦርን በጥቂት ዓመታት ውስጥ መገንባት ያስፈልጋል- ጠ/ሚ ሀይለማርያም
በሶማሊያ ጉዳይ ላይ የሚመክረው የለንደኑ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የብሪታኒያ፣ ኬንያ እና ኡጋንዳ መሪዎች እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ እና የአፍሪካ ሀብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በጉባኤው ላይ ተገኝተዋል።
በዚህ…
Read More...
Read More...
በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል የፈጸሙ 211 ግለሰቦች ተቀጡ
በህዝብና በመንግስት ሃብትና ንብረት ላይ ሙስና ፈጽመዋል ያላቸውን 211 ግለሰቦች በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ማድረጉን የአማራ ክልል የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አቶ እውነቴ አለነ እንደገለጹት ግለሰቦቹ የተቀጡት ባለፉት ዘጠኝ ወራት…
Read More...
Read More...
porn videos
