Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

NEWS

ኢትዮጵያ በማምረቻ ዘርፍ ፖሊሲዋ ምሳሌ መሆን ችላለች- ዶ/ር አርከበ እቁባይ

ከኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፍ ፖሊሲ በርካታ ስኬታማ ተሞክሮዎችን እንዳገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ለውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ከሆኑት የአፍሪካ ሀገራት በተሻለ ደረጃ ላይ እንደምትገኝም ተነግሯል፡፡ ሀገሪቱን ተመራጭ ካደረጓት ምክንያቶች መካከል አነስተኛ የኤሌክትሪክ…
Read More...

ኢትዮጵያ በ2017 ከአፍሪካ አገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች:- የአለም ባንከ

ኢትዮጵያ  በተያዘው የአውሮፓውያኑ በ2017 ከአፍሪካ አገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የአለም ባንክ ገለጸ። "ግሎባል ኢኮኖሚክ ፕሮስፔክት" በዚህ ወር ባቀረበው ሪፖርት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2017 ዓ.ም 8.3 ከመቶ የኢኮኖሚ እድገት…
Read More...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለ2ኛ ጊዜ የዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማት ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ የአፍሪካ መርጥ አየር መንገድ በመባል በአፍሪካ አቪዬሽን ባለስልጣን ተሸልሟል። አየር መንገዱ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ በተካሄደው 26ኛው ዓመታዊ የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ፋይናንስ ኮንፈረንስ እና ኤግዚቢሽን ላይ ነው ሽልማቱ…
Read More...

ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አልማ አስታወቀ

ባለፉት 5 ዓመታት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የአማራ አቀፍ ልማት ማህበር (አልማ) አስታወቀ። ማህበሩ 12ኛ መደበኛ ጉባኤውንና 25ኛ ዓመት የብር ኢዩቤልዩ በዓሉን በባህር ዳር እያከበረ ነው። የማህበሩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ብስራት ጋሻው ጠና እንደገለጹት፥…
Read More...

አሰግድ ተድፋዬ ከዚህ አለም በሞት ተለየ- ፈደሬሽኑ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋች የነበረው አሰግድ ተስፋዬ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢቢሲ በላከው መግለጫ  አስታወቀ፡፡ አሰግድ ተስፋዬ በመልካም ስነ-ምግባሩና በልዩ ችሎታው የአገራችንን እግር ኳስ አፍቃሪዎች የማረከ፣ ሀገራችንን…
Read More...

ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሶፍት ዌር ማበልፀጊያ አካዳሚ ሊከፍት ነው

ማይክሮሶፍትና አለምአቀፉ የጤና ፍትሃዊነት ማዕከል በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሶፍት ዌር ማበልፀጊያ አካዳሚ በወሎ ዩኒቨርሲቱ ሊከፍቱ ነው፡፡ የተለያዩ መተግበሪያዎች ወይም አፕልኬሽንና ክህሎት ማምረቻ የሚሆነው አካዳሚው  በኢትዮጵያ ያለውን የዘርፉን  አቅም ለማሳደግ ያግዛል ተብሏል፡፡…
Read More...

የአዲስ አበባ ባቡር የሀይል መቆራረጥ ችግር እያጋጠመው መሆኑ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት በአገልግሎት አሰጣጡ አልፎ አልፎ የመብራት መቆራረጥና የተሽከርካሪ ትራፊክ አደጋ እያጋጠመው በመሆኑ መቸገሩን ገለፀ፡፡ አሽከርካሪዎች በባቡር ሀዲዱ ላይ በሚያደርሱት ጉዳት፣ በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ፣ አገልግሎት የሚሰጡ የባቡር ቁጥሮች ማነስና…
Read More...

አለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጋዜጠኞች ኢትዮጵያን እየጎበኙ ናቸው

አለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን ቱሪዝም መዳረሻዎችን እየጎበኙ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት አለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶችና ጋዜጠኞችን የሀገሪቱን ዋና ዋና መስህቦች በማስጎብኘት ላይ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም አመንጪ ከሆኑ አገራት የተመረጡ 18 ሰዎች…
Read More...

ባለስልጣኑ የክረምቱን መግባት ተከትሎ ከግንቦት 30 ጀምሮ የመንገድ ቁፋሮ እንዳይከናወን ከለከለ

የክረምት ወር መግባትን ተከትሎ ከግንቦት 30  ቀን 2009 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ወር 2010 ዓ.ም ድረስ ማንኛውም አካል የመንገድ ቁፋሮ ማከናወን እንደማይችል የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በተለይም የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በተፈቀደለት የጊዜ ገደብ…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2010 ዓመታዊ ረቂቅ በጀት ከ320 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2010 ዓመታዊ ረቂቅ በጀት ከ320 ቢሊዮን ብር በላይ እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ።ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2010 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀትን 320 ቢሊዮን 803 ሚሊዮን 602 ሺህ 160 ብር ሆኖ መዘጋጀቱን አስታውቋል።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy