Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

CURRENT

በሳዑዲ በኢትዮጵያውያኑ ላይ የትናንቱ እንዳይደገም

በአረብ ሀገራት ኢትዮጵያውያን በብዛት ከሚኖሩባቸው ሀገራት አንዷ ሳዑዲ አረቢያ ናት። በሀገሪቱ በየአመቱ የሚካሄዱ ሃይማኖታዊ ስነስርአቶችን ጨምሮ በልዩ ልዩ መንገዶች ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ዜጎች በህጋዊም ሆነ የሀገሪቱን ህግ ተላልፈው ለአመታት ሲኖሩባት የቆችው ይህቺ ሀገር፥ ከቅርብ ጊዜ…
Read More...

ቻይና ያለገደብ የሚታደርገው የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ታዳጊ አገራትን እየጠቀመ ነው-ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም

የአለምን ዋነኛ ተግዳሮት ለማቃለል በዕኩልነትና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ የአገራት ትስስር እንዲጠናከር ቻይና ጥሪ አቀረበች፡፡ ቻይና የአፍሪካና የኢሲያና የአውሮፓ አገራትን በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር ይፋ ያደረገችው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም በቤጂንግ ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው…
Read More...

በመኖሪያ ቤት ግንባታ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል- ፕሬዚዳንት ሙላቱ

የሕብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ጊፍት ሪል ስቴት ከ850 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በመንደር ቁጥር ሁለት የገነባቸውን ቤቶች ዛሬ ለደንበኞቹ አስተላልፏል። ፕሬዚዳንት…
Read More...

በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ጉባዔ በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል

በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ጉባዔ በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጉባዔው "ሁሉን አሳታፊ ዘላቂ ልማትና ብልጽግና ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 9 እስከ 11 2009 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል። የአፍሪካ ሃገራት ልምድና ተሞክሮ…
Read More...

ሕብረት የጎደለው የፀረ-አበረታች መድሐኒት ትግል

በማንኛውም የሩጫ ውድድር ቀድሞ መገኘት አሸናፊ ያደርጋል፤ ያሸልማል፤ ክብር ያጎናፅፋል፡፡ በመሆኑም አትሌቶች የዘወትር ትጋታቸው ከፊት ለመገኘት መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ነገር ግን ይሄ ትጋት በውድድር መም አልያም በልምምድ ወቅት ብቻ ሳይሆን ስለስፖርቱ በሚመክሩ መድረኮችም ቢደገም መልካም ነው፡፡…
Read More...

ተባብረን ካልሰራን ለውጥ አናመጣም›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

ኢትዮጵያና ሶማሊያ በሰላም ፣ በደህንነትና በልማት ጉዳዮች ተባብረው ካልሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ሞሐመድ ለስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...

የቀድሞ የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ በእስራት ተቀጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አባላት ለሆኑና አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚኖሩ ቤት ለሌላቸው አርበኞች የሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን፣ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው የቀድሞ የማኅበሩ ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ በስድስት ወራት ጽኑ እስራትና…
Read More...

የፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሕዝብ ሚዲያ መሆን አልቻለም አሉ

የመንግሥት ባለሥልጣናት በዘገባ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ ተብሏል ኮርፖሬሽኑ የቀረቡበትን ወቀሳዎች ተቀብሏል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሥራ አፈጻጸም የቆመለትን ዓላማ የማይወክል፣ የሕዝብ ድምፅ ከመሆን ይልቅ በባለሥልጣናት የሚታዘዝ…
Read More...

የህብረተሰቡን ጤና፣ ስነ-ልቦና፣ ወግና ባህል ከማስጠበቅ አንፃር የማስታወቂያ ስራን ሊቆጣጠር የሚችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተዘጋጀ።

የህብረተሰቡን ጤና፣ ስነ-ልቦና፣ ወግና ባህል ከማስጠበቅ አንፃር የማስታወቂያ ስራን ሊቆጣጠር የሚችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተዘጋጀ። ረቂቁ በአገሪቱ ክትትልና ድጋፍ አልባ የሚባለውን የማስታወቂያ ስራ የሚያስተካክል ነው ተብሏል። በኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት…
Read More...

የከተሞች የጎንዮሽ መስፋፋት ለአርሶ አደሮች ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

የከተሞች ያልተገደበ የጎንዮሽ ስፋት አርሶ አደሮች ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአገሪቱ ካለው ፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ጋር በተያያዘ የሚፈጠረውን የሕዝቦች የመሬት ጥያቄ ለመመለስ ከተሞች ወደ ጎን በሚለጠጡበት ወቅት፣ አርሶ አደሮች ይጠቀሙበት የነበረ መሬት መወሰዱ የችግሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy