Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፉና እመርታው

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፉና እመርታው                                                           ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ የተገነቡትና እየተገነቡ ያሉት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ከሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አኳያ የሚታዩ ናቸው።…
Read More...

የመልካም አስተዳደር ክፍተቶች እየተሞሉ ነው!

የመልካም አስተዳደር ክፍተቶች እየተሞሉ ነው!                                                           ታዬ ከበደ ገዥው ፓርቲና መንግስት የጀመሩት የጥልቅ ተሃድሶ ስራ በተለይ በመልካም አስተዳደር በኩል ይታዩ የነበሩ ክፍተቶችን እየሞሉ ይገኛሉ።…
Read More...

የእንቦጭ አረምን ከማስወገድ አንፃር የምሁራኖቻችን ቁልፍ ሚና

የእንቦጭ አረምን ከማስወገድ አንፃር የምሁራኖቻችን ቁልፍ ሚና                                                                                    ዋኘው መዝገቡ   የእንቦጭን አረም ከጣና ሀይቅ ላይ ነቅሎ ለማጥፋት የተደረገው ሕዝባዊ…
Read More...

የጥልቅ ተሃድሶው መነሻና መድረሻ

የጥልቅ ተሃድሶው መነሻና መድረሻ ወንድይራድ ኃብተየስ በኢሕአዴግና በአባል ድርጅቶቹ ውስጥ ሥር እየሰደደ የመጣ ጉዳይ ነው – ጥልቅ ተሃድሶ። በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ድርጅቶችና የመንግሥት መዋቅሮች ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንደሚፈታ በእምነት…
Read More...

የጥልቅ ተሃድሶው መነሻና መድረሻ

የጥልቅ ተሃድሶው መነሻና መድረሻ ወንድይራድ ኃብተየስ በኢሕአዴግና በአባል ድርጅቶቹ ውስጥ ሥር እየሰደደ የመጣ ጉዳይ ነው – ጥልቅ ተሃድሶ። በአሁኑ ጊዜ በሁሉም ድርጅቶችና የመንግሥት መዋቅሮች ውስጥ እየተካሄደ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እንደሚፈታ በእምነት…
Read More...

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ያላት የመሪነት ሚና

ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ያላት የመሪነት ሚና አባ መላኩ የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በመከተል በግንባር ቀደምትነት ዓለም አቀፋዊ  ኃላፊነቷን እየተወጣች ያለች አገር ናት - ኢትዮጵያ። ኢትዮጵያ በዚህ የኃላፊነት መንፈስ ውስጥ ሆና በመንቀሳቀስ ያተረፈችው ዓለም አቀፋዊ…
Read More...

የኢትዮጵያ የመልማት ግብና ለግብፅ “የሞትና የሽረት ጉዳይ” የመሆኑ የተሳከረ ፖለቲካ

የኢትዮጵያ የመልማት ግብና ለግብፅ “የሞትና የሽረት ጉዳይ” የመሆኑ የተሳከረ ፖለቲካ ስሜነህ በመካከለኛው ምሥራቅ ትልቁ ነው የተባለ የዓሳ ማምረቻ ከቀናት በፊት በተመረቀበት ወቅት የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፈታህ አልሲሲ በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው፣…
Read More...

ለህዝባዊ ወገንተኝነትን የተንበረከከ ድርድር ያሻናል

ለህዝባዊ ወገንተኝነትን የተንበረከከ ድርድር ያሻናል ዮናስ በ2008 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ በአንዳንድ የሃገሪቱ ክፍሎች ከተቀሰቀሰው አመጽ በኋላ በተከፈተው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መክፈቻ ንግግር ለማድረግ የተገኙት ዶ/ር ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ፤ የአገሪቱን የምርጫ ሥርዓት እስከ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy