Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

አዲስ አበባን ውብ ማድረግን ያለመ ዘመቻ

አዲስ አበባን ውብ ማድረግን ያለመ ዘመቻ                                                                                         ይልቃል ፍርዱ ሰሞኑን በአዲስ አበባ እኔ አካባቢዬን አጸዳለሁ፤ እናንተስ? የሚለውና በጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን፤ ፌዴራሊዝም እና ትሩፋቶቹ

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን፤ ፌዴራሊዝም እና ትሩፋቶቹ                                                              መዝገቡ ዋኘው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት የጸደቀበት ሕዳር 29 ቀን "የብሔር ብሔረሰቦችና…
Read More...

ጠንካራው ትግል

ጠንካራው ትግል ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት በፖለቲካ  አመራሩ ውስጥ ኪራይ ሰብሳቢነትን፣ ሙስናን እንዲሁም ሌሎች ፀረ ዴሞክራሲያዊ አካሄዶችን ለመግታት ጠንካራ ትግል መካሄድ ጀምሯል። በተለያዩ የድርጅቱ ፓርቲዎች ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት በየደረጃው እየተካሄዱ ያሉት የመተጋገል መድረኮች…
Read More...

ወጣቶችና ፌዴራላዊ ሥርዓታችን

ወጣቶችና ፌዴራላዊ ሥርዓታችን ዳዊት ምትኩ በአገራችን ፌዴራላዊ ሥርዓቱ እውን በመሆኑ በተለይ ወጣቶች የተጎናፀፏቸውን ድሎች በርካታ ናቸው። ወጣቶች ባለፉት ሥርዓቶች ለጦርነት የሚፈለጉና ራሳቸውን ሸሽገው የሚኖሩ፣ በአገሪቱ ውስጥ እዚህ ግባ የሚባል ልማታዊ ክንዋኔዎች የሌላቸውና ከልማት…
Read More...

ሁለንተናዊ ለውጦቻችንን እውን ያደረገ ዕለት

ሁለንተናዊ ለውጦቻችንን እውን ያደረገ ዕለት ዳዊት ምትኩ የኢፌዴሪ ሕገ መንግስት የጸደቀበት ህዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያለው ነው። የዛሬ 12 ዓመት ገደማ "የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን" ተብሎ መከበር ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ሁሉም ክልሎች…
Read More...

“መብራት ለሁሉም”— በከፍታው ዘመን

“መብራት ለሁሉም”— በከፍታው ዘመን ዳዊት ምትኩ አገራችን “መብራት ለሁሉም” የሚል የልማት ፕሮግራም መንገፏ ይታወቃል። ፕሮግራሙ የአገራችንን ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ሽግግር በማምጣት ረገድ ወሳኝ ከመሆኑም ባሻገር፤ በ2017 መላው ኢትዮጵያውያንን የመብራት ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ…
Read More...

የፌዴራላዊ ስርዓቱን ውጤቶች በወፍ በረር ዕይታ

የፌዴራላዊ ስርዓቱን ውጤቶች በወፍ በረር ዕይታ                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ኢትዮጵያ ፌዴራሊዝምን በመከተሏ ዓለምን ያስደመመ ፈጣን ዕድገት ባለቤት የሆነች፣ ድህነትን ከ54 ከመቶ ወደ 22 ከመቶ የቀነሰች፣ የምዕተ…
Read More...

በጥቂቶች እኩይ ዓላማ የማይሸረሸሩት ድንቅ እሴቶቻችን

በጥቂቶች እኩይ ዓላማ የማይሸረሸሩት ድንቅ እሴቶቻችን                                                            ቶሎሳ ኡርጌሳ ሀገራችን የውጭ ስደተኞችን እጆቿን ዘርግታ የምትቀበልና የምታስተናግድ ከመሆኗም በላይ፤ ባላት ውስን አቅም ስደተኞችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy