Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

አርሶ አደርና በሬን፣ ወደ አርሶ አደርና ማሽን

አርሶ አደርና በሬን፣ ወደ አርሶ አደርና ማሽን ብ. ነጋሽ ያለንበት ወቅት የመኸር ምርት መሰብሰቢያ ወቅት ነው። አብዛኛው የአገሪቱ የእርሻ ሥራ በሚከናወንበት ክረምት የተዘሩ ሰብሎች ከህዳር እስከ ጥር ባሉት ወራት ተሰብስበው ይገባሉ። እናም በመላ አገሪቱ አርሶ አደሩ ምርቱን…
Read More...

የሰላም ዲፕሎማሲያችን ከፍታ

የሰላም ዲፕሎማሲያችን ከፍታ                                                       ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ በውስጧ ሰላም የፈጠረች ሀገር ናት። ከጎረቤቶቿ ጋርም ቢሆን ሰላማቸው እንዳይናጋ ከመጠበቅ አንፃር እየሰራቻቸው ያሉ በርካታ ዲፕሎማሲ…
Read More...

መጠናከር የሚገባው ችግሮችን የመቅረፍ ሂደት

መጠናከር የሚገባው ችግሮችን የመቅረፍ ሂደት                                                         ዘአማን በላይ ጥልቅ ተሃድሶው ሲጀመር ህዝቡን እያማረሩ ያሉ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ተነቅሰው መለየታቸው ይታወቃል። ከእነዚህ ችግሮች…
Read More...

ፌዴራላዊ ሥርዓት ተመራጭ የሆነባቸው ምክንያቶች

ፌዴራላዊ ሥርዓት ተመራጭ የሆነባቸው ምክንያቶች ወንድይራድ ኃብተየስ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ነፃነትን እና ዴሞክራሲን በማጠናከር በኩል ቁልፍ ሚና አለው። የመንግሥትን ሥልጣን እንደተለመደው ወደ ጎን በማለት በህግ አውጪው፣ በህግ አስፈፃሚውና በዳኝነት አካላት መካከል ብቻ በማከፋፈል…
Read More...

ሥጋታችንን አስወግደን ተስፋችንን እናለምልም

ሥጋታችንን አስወግደን ተስፋችንን እናለምልም ኢብሳ ነመራ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መካከል ከወሰን ጋር በተያያዘ ወደግጭት ያደገ አለመግባበት ከተቀሰቀሰ ከረመ። ሁለቱ ክልሎች በምሥራቅና በደቡብ ምሥራቅ ኦሮሚያ ወይም በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ  የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በኩል…
Read More...

ወጣቱ ከኪራይ ሰብሳቢዎች ተጽዕኖ ይጠበቅ!

ወጣቱ ከኪራይ ሰብሳቢዎች ተጽዕኖ ይጠበቅ! ስሜነህ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ወጣቶች ዴሞክራሲያዊ አመለካከት፣ የሙያ ብቃት፣ ክህሎትና መልካም ሥነ-ምግባር ያላቸው ዜጎች ሆነው ሀገሪቱ በተያያዘችው የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና የልማት…
Read More...

በህዝብ ባለቤትነት ሰላማችንን ማረጋገጥ ይቻላል!

በህዝብ ባለቤትነት ሰላማችንን ማረጋገጥ ይቻላል! ዮናስ ማንኛውም ዜጋ ሀሳቡን በነፃነት የመጻፍና የመናገር መብቱ ከመከበር አልፎ ህገ መንግስታዊ ዋስትና አግኝቷል።ይህ ዋስትና ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹም ሳይሸራረፉ መከበር ያለባቸው መሆኑንም…
Read More...

ሠላም በህዝብ ባለቤትነት

ሠላም በህዝብ ባለቤትነት አባ መላኩ የሠላምን ጥቅም ጠንቅቆ የሚረዳ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ህዝብ ከቶ የት አለ። ይህ ህዝብ ለሠላም እጅግ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል። ስለ ሠላም በተቀነቀነ ቁጥር ቀድሞ ከሥፍራው የሚገኘው ያለምክንያት አይደለም። የሠላሙ ባለቤት ሆኖ በመጀመሪያው ረድፍ ላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy