Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የህዝብና ቤት ቆጠራ ለየኢኮኖሚ ሽግግር

የህዝብና ቤት ቆጠራ ለየኢኮኖሚ ሽግግር ስሜነህ በየካቲት ወር መጀመሪያ ለሚካሄደው አራተኛ ዙር አገር አቀፍ የሕዝብና ቤት ቆጠራ አስፈላጊ የሆኑ ዝግጅቶች ሁሉ ስለመጠናቀቃቸው መረጃዎች እያመለከቱ ነው። ለቆጠራው 150ሺ የቆጠራ ቦታ ካርታ ዝግጅት…
Read More...

ይህ ወቅት የሀይማኖት አባቶቻችንን እና የሃገር ሽማግሌዎቻችንን ይሻል

ይህ ወቅት የሀይማኖት አባቶቻችንን እና የሃገር ሽማግሌዎቻችንን ይሻል ዮናስ የዛሬ  ሁለት አመት ግድም ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ተከትሎ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና በዜጎች መካከል የተፈጠረው መጠነኛ ግጭት ወደ ባሰ ብጥብጥና…
Read More...

መግለጫው ወደተግባር ይለወጥ

መግለጫው ወደተግባር ይለወጥ                                                           መዝገቡ ዋኘው የሀገርን ታላቅነት የሚመሰክረው የመሪዎችና የሕዝብ ተናቦ መስራት መቻል ነው፡፡ መንግስትና ሕዝብ በአንድነት ሆነው፣ ነገን ከዚያም አልፎ መጪውን…
Read More...

ብልህ ከጎረቤት ይማራል

ብልህ ከጎረቤት ይማራል ስሜነህ ዋናው ተቃዋሚ ፓርቲ አልሳተፍበትም ባለው የኬንያ ዳግም ምርጫ ተፈጥሮ የነበረውን እና ለብዙ ሰዎችም ህይወት ማለፍ ምክንያት የነበረውን ውጥረት ስለምናነሳው ጉዳይ መጀመሪያ ብናስታውስ ጠቃሚ ይሆናል። በምርጫ ሃላፊዎች ላይ…
Read More...

የያዝነውን እንጠብቅ፤ ያቀድነውን እናሳካ

የያዝነውን እንጠብቅ፤ ያቀድነውን እናሳካ ብ. ነጋሽ በመጪው ግንቦት“ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!” ከሚል መፈክር ከተፋታን 27ኛ ዓመታችንን እንይዛለን። አሁን እድሜያቸው እስከ 35 ዓመት የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን ይህን መፈክር አያውቁትም። “ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!” የሚለው…
Read More...

ወደ ውስጥ የሚያይ መግለጫ

ወደ ውስጥ የሚያይ መግለጫ                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ስላለው ግምገማ መግለጫ አውጥቷል። ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ችግሮችን ወደ ውጭ ከመግፋት ይልቅ ራሱን ወደ ውስጥ በመመልከት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy