Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

መጥኔ ለእውነተኛ ታጋዮች!

መጥኔ ለእውነተኛ ታጋዮች! ኢዛና ዘ መንፈስ እያንዳንዱ ትውልድ የየራሱን ዘመን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ገጽታዎች የሚገልፅ አሻራውን አኑሮባቸው ከሚያልፍ ሁነኛ መንገዶች መካከል፤ ኪነጥበብ ቀዳሚውን ስፍራ ትይዛለች፡፡ ለዚህም ደግሞ በርካታ ተጨባጭ ምሳሌዎችን እንደማሳያ…
Read More...

መግለጫው በተግባራዊ እርምጃ ይደገፍ

መግለጫው በተግባራዊ እርምጃ ይደገፍ ሰለሞን ሽፈራው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የነደፈው የጥልቅ ተሃድሶ መርሃ ግብር ከጊዜ ወደ ጊዜ ጥልቀት እየጨመረ ስለመምጣቱ ደፍሮ መናገር ይቻላል፡፡ በተለይም ደግሞ ካለፈው ታህሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት አንሰቶ የግንባሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለ 15…
Read More...

ሁሉም በየፈርጁ ይዘከራል!

ሁሉም በየፈርጁ ይዘከራል! ወንድይራድ ሀብተየስ “…ዋንኛ  ጠላታችን ድህነት ነው፤ ድህነትን ማሸነፍ  ከቻልን ሁሉም ነገር  መፍትሄ ያገኛል”  ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ታላቁ መሪ በአንድ  መድረክ ላይ  የተናገሯት ድንቅ አባባል ናት። የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ…
Read More...

የተስፋው ጉዞ በእናንተ ነው

የተስፋው ጉዞ በእናንተ ነው                                                       ደስታ ኃይሉ የዛሬዎቹ ወጣቶች ከትላንቶቹ ይልቅ ይበልጥ ዕድለኞች ናቸሁ። ዛሬ በውድ የህዝብ ልጆች በተገኘ አስተማማኝ ሰላም ወጣቶች ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ ነው።…
Read More...

አቀበቱ ተጋምሷል፤ብርሃንም ፈንጥቋል

አቀበቱ ተጋምሷል፤ብርሃንም ፈንጥቋል                                                           ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ስኬቶች ሳይስተጓጎሉ ተጠናክረው የመቀጠላቸው ምስጢር ትናንት ያስመዘገበቻቸው መልካም ነገሮች ተዓማኒነት በማትረፋቸው…
Read More...

ትክክል! የአገር ጉዳይ ቀድሟል

ትክክል! የአገር ጉዳይ ቀድሟል                                                        ደስታ ኃይሉ በአንዳንድ አካባቢዎች ቀደም ሲል ግጭቶች ቢከሰቱም ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ግጭቶችን ለማስወገድ በመግለጫው ላይ በመስማማቱ ለግጭቶች መፍጠር ምክንያት…
Read More...

ለጉባኤው ስኬት

ለጉባኤው ስኬት                                                      ደስታ ኃይሉ በቅርቡ በመዲናችን የሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካዊያን ወንድሞቻችን ያደረገችውን አንኳር ጉዳዩች እንድንመለከት የሚያደርገን ነው። አገራችን ባለፉት…
Read More...

…ባለቤቶች አሉ!

…ባለቤቶች አሉ! ዳዊት ምትኩ በአንዳንድ ወገኖች የፌዴራል ሥርዓቱ የኢህአዴግ እንደሆነ የሚሰጡ አስተያየቶች አግራሞትን የሚያጭሩ ናቸው። የሥርዓቱ ባለቤቶች የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንጂ ኢህአዴግ አይደለም። አምባገነኑን የደርግ ስርዓት ታግለው የጣሉትና አዲሲቷን…
Read More...

የኢንቨስትመንት ማዕከሎች

የኢንቨስትመንት ማዕከሎች                                       ታዬ ከበደ አገራችን በተከታታይ ባከናወነቻቸው ምቹ የኢንቨስትመንት ስራዎች የዘርፉ መዳረሻ መሆን ችላለች። ይህ ሁኔታም በአሁኑ ወቅት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት (FDI) ወደ አገራችን እንዲፈስ…
Read More...

የትምህርት ማዕዶች ክራሞት

የትምህርት ማዕዶች ክራሞት                                                           ታዬ ከበደ በማንኛውም አገር ውስጥ ዩኒቨርስቲዎች የዕውቀት መገብያዎች፣ የሰላም ደሴቶችና የቀለም ቀንዶች ናቸው። የእኛ አገር ሁኔታም ከዘህ የተለየ አይደለም።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy