Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

“የሰላም ምንጭ እንጂ

“የሰላም ምንጭ እንጂ የቦንብ መጠቅለያ ወረቀቶች” አይደሉም ዮናስ በሰላምና በመቻቻል በኩል አኩሪ እሴት ያለው ህብረተሰብ ቢኖረንም መቼም ድሬደዋን የሚተካከለው የለም። ከቅርብ ጊዜ በፊት ሃገራችን አጋጥሟት የነበረውን መቃወስ ተከትሎም ድሬደዋን በዩኒቨርሲቲዋና…
Read More...

ሰላማችን በእጃችን የሚሆነው

ሰላማችን በእጃችን የሚሆነው ስሜነህ ከሁለት ዓመት በፊት የተከሰተውን ችግር ለመፍታት ለአሥር ወራት ያህል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጆ እንደነበር ይታወሳል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ በሁለት ወራት ልዩነት ውስጥ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ…
Read More...

ተመራጭ ነው የሚያሰኙት እውነታዎች…

ተመራጭ ነው የሚያሰኙት እውነታዎች… አባ መላኩ የኢትዮጵያ ፌዴራል ሥርዓት በዓለም እምቦቃቅላ ዕድሜ ካላቸው አዳጊ ሥርዓቶች ውስጥ የሚመደብ ነው። ይህ ሥርዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ሲጀመር ከአስከፊ የድህነትና የዴሞክራሲ እጦት ደረጃ ላይ በመነሳት ነው። ይህ ብቻም አይደለም! ሥርዓቱ…
Read More...

ምክንያታዊነትና ሥሜታዊነት!

ምክንያታዊነትና ሥሜታዊነት! አባ መላኩ አሁን ላይ አገራችን ወደ ቀድሞ መረጋጋቷ ተመልሳለች። ነገሮች መልክ ምልካቸውን እየያዙ ናቸው። በኢህአዴግ እህት ድርጅቶች መካከል ለ17 ቀናት የተካሄደው ግምገማ የድርጅቱን ቀደምት መደጋገፍና መናበብ እንደገና እንዲያብብ አድርጎታል። የሃሳብ…
Read More...

ሙያዊ ክሂሎትና የግብርናው ዘርፍ

ሙያዊ ክሂሎትና የግብርናው ዘርፍ                                                                ዋኘው መዝገቡ ለሀገራችን ወሳኝ ኢኮኖሚያዊ እድገትን ከሚያስመዘግቡት ዘርፎች ውስጥ ዋነኛ መሰረት የሆነው የግብርናው ዘርፍ ነው፡፡ ግብርናችንን ፍጹም…
Read More...

መግለጫ ሲፈተሽ

መግለጫ ሲፈተሽ                                                       ይልቃል ፍርዱ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ሳምንታትን በፈጀው ጥልቅ ግምገማና የውስጥ ፍተሻ አመራሩ ራሱን በጥልቀት በማየት፣ ወደ ውስጥ በመመለከት፣ በግልጽ ችግሮችን ነቅሶ አውጥቶ…
Read More...

መልካም አስተዳደር:- የፈተናዎቻችን ሁሉ ቁንጮ

መልካም አስተዳደር:- የፈተናዎቻችን ሁሉ ቁንጮ                                                                ይልቃል ፍርዱ በሀገራችን የሚታየውን የመልካም አስተዳደር፣ የሙስና፣ የፍትሕ እጦት፣ የኪራይ ሰብሳቢነትና ተዛማጅነት ያላቸውን ችግሮች…
Read More...

ጉዞ ወደታላቂቷ አገር – ኢትዮጵያ

ጉዞ ወደታላቂቷ አገር – ኢትዮጵያ አባ መላኩ በኢፌዴሪ ህገ መንግሥት ላይ በግልጽ እንደተደነገገው አገሪቱ የገበያ መር ኢኮኖሚ ሥርዓትን ተከትላ የኢንቨስትመንት ፖሊሲ በመንደፍ በሥራ ላይ አውላለች። በኢኮኖሚው ውስጥ የመንግሥት ሚና የተለያዩ የልማት ኃይሎችን በማቀናጀት መምራት፣…
Read More...

የአንበሣውን ድርሻ ለህዝብ

የአንበሣውን ድርሻ ለህዝብ ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ አብዮት ተቀጣጥሏል። የጥልቅ ተሃድሶ መንገድ። መንግሥት ራሱን ከሕዝብ ፍላጎት ጋር ለማስተካከል ያስችሉኛል የሚላቸውን ርምጃዎች በቅደም ተከተል መውሰድ ተያይዟል። የተሻሉ አስፈጻሚዎች ናቸው የሚላቸውን ወደ ከፍተኛ…
Read More...

አሁን አብሮ የመዳን ተስፋችን ለምልሟል!

አሁን አብሮ የመዳን ተስፋችን ለምልሟል! ኢዛና ዘ መንፈስ ወቅታዊው የሀገራችን ፖለቲካ በየቀኑ አዳዲስ ክስተቶችን እያስከተለ ነው፡፡ ከዚሁ ውጥረት ካልተለየው የሀገራችን ፖለቲካዊ ትኩሳት የተነሳም፤ ትናንት ስለሆነው ነገር የተሰማንን አስተያየት ለመሰንዘር የፃፍነው ሐተታ ሳይነበብ፤…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy