Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ዕውነት ይቃረናሉ?

ዕውነት ይቃረናሉ? ወንድይራድ ኃብተየስ በኢትዮጵያ የፌዴራል ስርዓት ውስጥ ሁለት ጉልህ ማንነቶች ይስተዋላሉ። እነዚህም የብሄር/የብሄረሰብ ወይም የቡድን ማንነቶችና ኢትዮጵያዊ ማንነት ናቸው። እነዚህ ሁለት ማንነቶችን   ሳይዛነፉ እኩል ሊዳብሩና ሊተገበሩ የሚገባቸው የአንድ ሳንቲም…
Read More...

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?                                                 ፈለቀ ማሩ (ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ ፅሑፌ በሀገርና በህዝብ የተሰጠውን ህገ መንግስታዊ ተልዕኮን በህዝባዊ ወገንተኝነት እየተወጣ ያለውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊትን ፅንፈኛው…
Read More...

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?

“ኣግዓዚ ጦር” ማነው?                                                 ፈለቀ ማሩ (ክፍል አንድ) አንድ ወዳጄ ያለ ወትሮው ከአዘቦት ቀናቶች ውስጥ በአንዱ ደወለልኝ። ቀደም ባሉት ጊዜያት ወዳጅነታችን ጠንካራና ቅርበት ያለው ስለነበር ‘ለምን…
Read More...

በስሜት ጅረት መዳረሻው…

በስሜት ጅረት መዳረሻው… አባ መላኩ የአማራና የትግራይ ህዝቦች መለየት በማይቻልበት ሁኔታ የተቀላቀሉ አንዱ ሌላውን መስሎ ሳይሆን  ሌላውን ሆኖ የሚኖሩ፤ የዘመናት የአብሮነት ታሪክን የሚጋሩ ህዝቦች ናቸው።  የእነዚህ ህዝቦች ቁርኝት በበርካታ ነገሮች እጅግ የጠበቀ፣ ጠንካራ አንድነት…
Read More...

ወደ ምዕራብ ተመልከቱ !

ወደ ምዕራብ ተመልከቱ !  ሲሳይ ደርቤ ወደ ምዕራብ ተመልከቱ…  ኢትዮጵያ ከፍ እያለች ነው፡፡ ሠላም ወዳድ የሆኑት ትጉህ ዜጎቿ እየታተሩ ነው፡፡ ምትሃታዊ ህብር ቀለማት ያላቸው ህዝቦቿ በአንድንት ቆመው እያቆሟት ነው፡፡ አበው እና እማው በአጥንታቸው ያነፅዋት፤ በደም በስጋቸው…
Read More...

አኩሪ እሴቶቻችን ይጠናከሩ

አኩሪ እሴቶቻችን ይጠናከሩ                                                            ታዬ ከበደ 30ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ ስብሰባ ዘንድሮ በአገራችን መካሄድ የቻለው አፍሪካውያን ወንድሞቻችን በአገራችን ዘላቂ ሰላም ላይ ባላቸው ፍጹም…
Read More...

ራዕይን የሰነቀው ዘርፍ

ራዕይን የሰነቀው ዘርፍ                                                            ታዬ ከበደ የአገራችንን ልማት ቀጣይነት ያለውና ህዝባችንን በየደረጃው ተጠቃሚ ላይ የሚገኝ ነው። ይህም በዜጎች ህይወት ላይ ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት የቻለ ነው። በተለይ…
Read More...

ምክንያታዊው ተቃውሞ

ምክንያታዊው ተቃውሞ                                                         ታዬ ከበደ በህዳሴው ግድብ ግንባታ ጉዳይ ላይ ግብፅ የዓለም ባንክ አደራዳሪነት እንዲኖር ያቀረበችውን ጥያቄ ኢትዮጵያ እንደተቃወመችው ይታወቃል። ይህም አፍሪካውያን የራሳቸውን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy