Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

እውነት አሁን ይህ ምክንያት ነው?

እውነት አሁን ይህ ምክንያት ነው? ዳዊት ምትኩ አገራችን የምትከተለው የፌዴራል ሥርዓት የኢትዮጵያን የቆዩ ችግሮች እልባት የሚሰጥ እንጂ በአሁኑ ወቅት እየታዩ ላሉት ግጭቶች ምክንያት ሊሆን የሚችል አይደለም። ፅንፈኞች ግን ይህን ምክንያት ያልሆነ ምክንያት በማጋጋል የስርዓቱ ችግር…
Read More...

ቀዳሚ ተጎጂ ማነው?

ቀዳሚ ተጎጂ ማነው? ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በአንዳንድ አካባቢዎች የታየው ክስተት ፅንፈኛው ሃይል ህብረተሰቡ የዕለት ጉርሱን የሚያገኝበትን የንግድ ተቋማት የመዝጋት እንዲሁም የትራንስፖርት ፍሰት እንዲስተጓጎል መንገድ የመዝጋት ተግባሮችን ሲያከናውን ተስተውሏል። ህብረተሰቡም የንግድ…
Read More...

አንድ አይና …

አንድ አይና … ወንድይራድ ኃብተየስ ዘመን የማይሽረው ታላቁ አርቲስት እንዲህ ሲል አቀንቅኖ ነበር።  "ሣቅ ፈገግታ ደስታ …  በአገር  ነው"  አዎ ሁሉም ነገር የሚኖረው አገር ስትኖር ነው።  ለሁላችንም ያለችን አንድ አገር ናት። "አንድ አይን ያለው በአፈር…
Read More...

የስሜታዊነት ጣጣ

የስሜታዊነት ጣጣ                                                         ደስታ ኃይሉ ሰላምና መረጋጋት ባልሰፈነበት የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ኢትዮጵያ አንፃራዊ ሰላምን እውን ያደረገች አገር ናት። ይህ የሆነውም አገራችን የህዝቦችን የዘመናት ጥያቄ…
Read More...

ዋቢ ጥቀስ ካላችሁኝ!…

ዋቢ ጥቀስ ካላችሁኝ!...                                                          ደስታ ኃይሉ ስለ አገራችን ፈጣንና ተከታታይ ዕድገት ያልተባለ ነገር የለም። የተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት የአገራችንን ዕድገት አስመልክተው እማኝነታቸውን ሰጥተዋል።…
Read More...

ህዝባዊነትን የሰነቁ ተልዕኮዎች

ህዝባዊነትን የሰነቁ ተልዕኮዎች                                                            ደስታ ኃይሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ህዝባዊ ተልዕኮዎችን ያሉት ሃይል ነው። ሰራዊታችን በአገር ውስጥ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ፕሮጀክቶችን ከጠላት…
Read More...

Baatii injifannoo!

Baatii injifannoo! Hiikaa Margaatiin Dhalli namaa yeroo garagaraatti mudannoo gara garaatu isa mudata. Mudannoowwan kunneen ammoo gammachuu, gaddaa fi kanneen biroo ta’uu malu.…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy