Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ችግር ፈቺዎቹ መርሆዎች

ችግር ፈቺዎቹ መርሆዎች                                                           ታዬ ከበደ ፌዴራላዊ ሥርዓታችንን በጽኑ መሠረት ላይ ያሳረፉትን የሕዝባዊነት፣ የአሳታፊነትና የዴሞክራሲያዊነት መርሆችን ከተከተልን የማንፈታው ችግር አይኖርም። አገራችን…
Read More...

ተቃርኖዎቹ

ተቃርኖዎቹ                                                          ታዬ ከበደ በአገራችን ተአምራዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ዕድገትና ለውጥ እየተመዘገበ ነው። በሌላ በኩልም በለውጡ አለመርካትና እስከ ሰላማችን የሚያናጉ ተግባራት መፈፀም እርስ በርሳቸው…
Read More...

በችግር ላይ ሆኖ የሚፈለግ ማነው?

በችግር ላይ ሆኖ የሚፈለግ ማነው?                                                            ታዬ ከበደ የሁለቱ ተቀናቃኝ ልዕለ ሃያላን አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች (የአሜሪካና የሩሲያ) ኢትዮጵያን ለመጎብኘት መምጣታቸው በችግር ወቅት ላይ ሆነን…
Read More...

ምርጫ ወይስ ሁከት

ምርጫ ወይስ ሁከት ኢብሳ ነመራ ሁከትና ግርግር መፍጠር አብላጫ ቁጥር ያለውን ህዝብ ተሳትፎ አይፈልግም። አንድ ሚሊየን  ህዝብ የሚኖርበትን ከተማ አንድ ሺህ ሰዎች ሊያውኩ ይችላሉ። ሁከትና ግርግር ፈጣሪዎች መቼም አብላጫ ሆነው አያውቁም። አብላጫ ቁጥር ያላቸው ደግሞ ፍላጎታቸውን…
Read More...

ህግና አጥፊ፣ አጥፊና ጠፊ

ህግና አጥፊ፣ አጥፊና ጠፊ አለማየሁ አ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 23፣ 2010 ዓ/ም የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ ማፅደቁ ይታወቃል። ምክር ቤቱ አዋጁን ባጸደቀበት ስብሰባ ላይ 490 አባላቱ ተገኝተዋል። ይህ ማለት ምክር ቤቱ ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔ ለመወሰን…
Read More...

እርግጠኛ እንሁን

እርግጠኛ እንሁን                                                     ደስታ ኃይሉ መንግሥት የዳበረ አቅም ባልነበረው ጊዜ እንኳን በርካታ ውስብስብ ችግሮችን ከህዝቡ ጋር እየፈታ ታላላቅ ድሎችን ማስመዝገብ ችሏል። የዳበረ አቅም በገነባበት በዚህ ወቅት…
Read More...

ማንነት ላይ የተመሰረተ ጥቃት—ለምን?

ማንነት ላይ የተመሰረተ ጥቃት—ለምን?                                                         ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ሁሉም ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በእኩልነት፣ በፍላጎት፣ በፍቅርና በአንድነት የሚኖሩባት አገር ናት። አንዱ የበላይ ለሌላው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy