Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

…ግመሎቹ ግን ጉዟቸውን ቀጥለዋል!

…ግመሎቹ ግን ጉዟቸውን ቀጥለዋል! በዚህ ወቅት የሕዝቡንና የመንግሥትን ትግል ለማኮላሸት ታጥቀው የተነሱ ፀረ ሠላምና ጥገኛ ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች ርብርብ ማድረግ ጀምረዋል፡፡ ርብርባቸው ዳገት የማይወጣና የመጨረሻ መፍጨርጨር መሆኑ የታወቀ ቢሆንም የተወሰኑ አካላትን አሳስተው ወደ…
Read More...

ህዝባዊው ቁርጠኝነት

ህዝባዊው ቁርጠኝነት                                                           ታዬ ከበደ ዘንድሮም በአገራችን ያጋጠመን የድርቅ አደጋ መንግስት በዘረጋው የቅድመ ትንበያ አሰራር አስቀድሞ የሚታወቅ ነው። ይህም መንግሥት ለህዝብ ችግር ፈጣን ምላሽ…
Read More...

ደብዛቸው እንዳይጠፋ

ደብዛቸው እንዳይጠፋ                                                         ታዬ ከበደ ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲ መሰረቱ የህግ የበላይነት መሆኑ ግልፅ ነው። የህግ የበላይነት ከሌለ ሰላምን በግለሰብ፣ በቤተሰብ፣ በአካባቢና በአገር ላይ ማረጋገጥ…
Read More...

ከተልዕኮ ባሻገር

ከተልዕኮ ባሻገር                                                          ሶሪ ገመዳ ፅንፈኞች የፀጥታ ሃይሎችን ያልተገባ ምስል በመስጠት እያካሄዱ ያሉት የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ የህይወትን መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር ሰላምን በማረጋገጥ የሚገኙ ሃይሎችን…
Read More...

የዲፕሎማሲ ልዕልናችን

የዲፕሎማሲ ልዕልናችን ገናናው በቀለ በቅርቡ ሱዳንና ግብጽ በተናጠል ያደረጉት የሁለትዮሽ ግንኙነት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ባለው የሶስትዮሽ ግንኙነት አንዳችም ለውጥ ያልታየበት ነው። ይልቁንም ሁለቱ አገራት ተገናኝተው በመካከላቸው የተፈጠሩ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት እንዲመካከሩ በማድረግ…
Read More...

ክራሞቱ…!

ክራሞቱ…! ዳዊት ምትኩ በኢፌዴሪ ህገ መንግሥት መሰረት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባሮችን የሚመረምረው መርማሪ ቦርድ ስራውን ጀምሮ እንቅስቃሴው እያደረገ ነው። ቦርዱ በህገ መንግሥቱ ተለይተው የተሰጡትን ተግባሮች ከመወጣት አኳያ ስራውን በተገቢው ሁኔታ እየተወጣ ነው። በህገ…
Read More...

አክቲቪስት ተብዬዎቹ

አክቲቪስት ተብዬዎቹ ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በድጋሚ የታሰሩት አክቲቪስት ተብዬ ግለሰቦች የህግ የበላይነትን የጣሱ ናቸው። ሰሞኑን የወጡ አንዳንድ ዘገባዎች እንደገለፁት እነዚህ አክቲቪስት ተብዬዎች አሜሪካውያን ለቀለም አብዮት ቅስቀሳ አቅጣጫ ሰጥተዋቸው ነበር። ይህም ከአሜሪካ ኤምባሲ…
Read More...

ከአያያዝ ይቀደዳል

ከአያያዝ ይቀደዳል ለሚ ዋቄ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰላሟ ስጋት ላይ መውደቁ ይታወቃል። የሰላም ስጋት የፈጠረው በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች በተለይ ኦሮሚያ የየተቀሰቀሰው ተቃውሞ ነው። ይህ ተቃውሞ በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎችም አጋጥሟል። የሰላም ስጋት ምንጭ የሆነው…
Read More...

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች ኢብሳ ነመራ ባለፉት ዓመስት ዓመታት ሃገሪቱን በጠቅላይ ሚንስትርነት የመሩት ሃይለማርያም ደሳለኝ በፍቃዳቸው የኢህአዴግ ሊቀመነበርነትና የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመነበርና የኢፌዴሪ ጠቃላይ…
Read More...

ምንም ደሃ ብንሆን እንሰራዋለን

ምንም ደሃ ብንሆን እንሰራዋለን አለማየሁ አ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ 7 ዓመታትን አስቆጠረ። የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት 7ኛ ዓመት መጋቢት 24፣ 2010 ዓ/ም በጉባ ተከብሯል።  አሁን የግድቡ ግንባታ ሊጠናቀቅ 35 በመቶ ብቻ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy