Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ድርድር በስልጣንና በችሎታ የተገደበ ነው

ድርድር በስልጣንና በችሎታ የተገደበ ነው ብ. ነጋሽ በሃገር አቀፍ ደረጃ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር ወደድርድር ለመግባት አጀንዳዎችን በማጽደቅ ላይ ይገኛሉ። እስከአሁን በተደረጉ አጀንዳ የማጽደቅ ውይይቶች፣ አምስት የድርድር አጀንዳዎች ጸድቀዋል።…
Read More...

ከ40 ልጆች እስከ 850 ሺህ ስደተኞች

ከ40 ልጆች እስከ 850 ሺህ ስደተኞች ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ነው ይባላል። በእርግጥም እንግዳ ተቀባይ ነው። እንግዳ ተቀባይነቱ ጥቅም በሚያስገኙለት ቱሪስቶች የተገደበ አይደለም። ቱሪስትንማ ማን ይጠላል፤ ገንዘብ አለውና። የኢትዮጵያ እንግዳ ተቀባይነት፣ በችግር…
Read More...

  ስደት ዘላቂ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም

  ስደት ዘላቂ መፍትሄ ሆኖ አያውቅም                         ሰለሞን ሽፈራው ሀገራችን ሌሎች የዓለም ህዝቦች በተለያዩ ታሪካዊ ምክንያት እየተሰደዱ የሚመጡባት እንጂ ዜጎቿ የሚሰደዱባት ሀገር እንዳልነበረች የሚያመለክቱ መዛግብት ጥቂት አይደሉም፡፡ በተለይም ከሚከተሉት…
Read More...

የተፋሰሱ አገራት ህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት

የተፋሰሱ አገራት ህዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ ፕሮጀክት ስሜነህ ከኤስያ “ሜኮንግ” የተባለውን ወንዝ ታይላንድና ላኦስ የሚባሉ ሀገራት በጋራ ይጠቀሙበታል:: ታይላንድ ለኃይል ማመንጫ ግንባታ የሚውለውን ገንዘብ ለመደገፍ፣ ላኦስ ደግሞ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy