Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የግብር ግዴታን መወጣት የሞራልና የህግ አቅም ይፈጥራል

የግብር ግዴታን መወጣት የሞራልና የህግ አቅም ይፈጥራል ብ. ነጋሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለፈው ዓመት በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ወደተቃውሞነት ያደገ ቅሬታ ሲገልጽ እንደነበረ ይታወሳል። በዚህ ወደተቃውሞነት አድጎ በነበረ ቅሬታ ከተነሱ ጥያቄዎች መሃከል የልማት ጥያቄ ቀዳሚው እንደነበረ…
Read More...

የሚያስመሰግን ተግባር

የሚያስመሰግን ተግባር ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት በሃገሩ በህገወጥነት የሚኖሩ የውጭ ሃገር ዜጎች ሃገሩን ለቀው እንዲወጡ  ከሶስት ወር በፊት አዋጅ ማውጣቱ ይታወቃል። ይህ አዋጅ በዚያ በህገወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንም የሚመለከት ነው። በሳኡዲ አረቢያ በህገወጥነት የሚኖሩ…
Read More...

ወደምድርም እንመልከት

ወደምድርም እንመልከት ኢብሳ ነመራ ወርሃ ጥር አልፎ የካቲት ሲገባ፣ ሰኔ ግም ሲል ኢትዮጵያውያን የዝናብ ነገር ያስጨንቃቸዋል። የበልግና ክረምት ዝናብ ነው የሚያስጨንቃቸው።  ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተሜውም ገጠሬ አርሶ አደሩም ይጨነቃል። ሰማይ ደመና ርቆት መሬት የሚያርሰው ዝናብ አጥቶ…
Read More...

የሥራ እንጂ የሙያ አጥነት ችግር ተቃሏል

የሥራ እንጂ የሙያ አጥነት ችግር ተቃሏል ኢብሳ ነመራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች)  ትምህርታቸውን  በብቃት አጠናቀዋል ያሏቸውን ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው። ዘንድሮ በአጠቃላይ 150 ሺህ ተማሪዎች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሶስተኛ ዲግሪ ይምረቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።…
Read More...

የስደት በር ይዘጋ!

የስደት በር ይዘጋ!                                                                 ታዬ ከበደ ህገ ወጥ ስደት የግለሰቦችንና የሀገርን ክብር እንደሚጋፋ ጥቅል ግንዛቤ በማስጨበጥ፤ በአገራችን የውጭ አገር የስራ ሥምሪት አዋጅ ቁጥር 923/2008…
Read More...

ኢትዮጵያና ግጭትን የማስወገድ ተግባሯ

ኢትዮጵያና ግጭትን የማስወገድ ተግባሯ ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስወገድ በርካታ ተግባራትን እያከናወነች ነው። በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከግጭት ነፃ ሆነው በኢኮኖሚ እንዲተሳሰሩ በመሰረተ ልማት፣ በኤሌክትሪክ ሃይል፣ በንግድና በኢንቨስትመንት…
Read More...

ትኩረት ለወጣቱ

ትኩረት ለወጣቱ ዳዊት ምትኩ ወጣቶች ይህን አገር በቀጣይ የሚረከቡ ናቸው። ዛሬ እነርሱን በተሻለ ቁመና ላይ እንዲገኙ ማድረግ ነገ አገራችን የምትፈልገውን የሰው ሃይል ማብቃት ነው። እንደሚታወቀው ሁሉ መንግስት በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ ለወጣቶች ትኩረት ሰጥቷል። ግና ትኩረቱ…
Read More...

መልካም አስተዳደር የህዝቡንም ብርቱ ጥረት ይጠይቃል!

መልካም አስተዳደር የህዝቡንም ብርቱ ጥረት ይጠይቃል!                                   ዳዊት ምትኩ በያዝነው ዓመት የጥልቅ ተሃድሶ ተካሂዷል። በዚህ የጥልቅ ተሃድሶም ከመልካም አስተዳደር አኳያ በተጨባጭ አበረታች ውጤት ተገኝተዋል። ይህ ውጤት የተገኘው በሁሉም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy