Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የአደናቃፊዎች ዓላማ…

የአደናቃፊዎች ዓላማ...                                                         ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ በርካታ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች ባለቤት ናት። ወጣቶች የአገራቸው የነገ ተስፋ ናቸው። ስለሆነም ለሰላም ዘብ በመቆም አገራዊ ለውጡን ከዳር የማድረስ…
Read More...

ባለውለታዎቹ

ባለውለታዎቹ                                                           ይሁን ታፈረ አሁን የምንገኝበት ወቅት የግብር መክፈያ ነው። በመሆኑም በሁሉም አካባቢ የሚገኘው ግበር ከፋይ የህብረተሰብ ክፍል ተግባራዊ ምላሽ መስጠት ይኖርበታል። እስካሁን ድረስ…
Read More...

በስኬት ላይ ስኬት

በስኬት ላይ ስኬት                                                          ይሁን ታፈረ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰሜን አሜሪካ ያካሄዷቸው ጉብኝቶች ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን አስገኝተዋል። ጉብኝቶቹ ከዲፕሎማሲ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ…
Read More...

የዓለም ሰላም አነሳሽ

የዓለም ሰላም አነሳሽ አዲስ ቶልቻ ኤርትራ በ1882 ዓ/ም በይፋ የጣሊያን ቅኝ ግዛት ከመሆኗ በፊት የኢትዮጵያ አካል ነበረች። ይህ የሁለቱ ሃገራት አንድነት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ለሚሆን እድሜ ተቋርጦ ቆይቶ በ1944 ዓ/ም ዳግም ተመልሷል፣ ኤርትራ የራስዋ ፓርላማ ኖሯት…
Read More...

ባንደመር ኖሮ…

ባንደመር ኖሮ…                                                          ዋሪ አባፊጣ የመደመር ፅንሰ ሃሳብ በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ተወስኖ አልቀረም። ባህር ተሻጋሪ ሆኗል። በዓለም ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊያን የሃሳቡ ባለቤቶች ሆነዋል። በተለይም የኢትዮጵያ…
Read More...

ጃዋር ሆይ!…

ጃዋር ሆይ!…                                                     እምአዕላፍ ህሩይ በሀገራችን በተፈጠረው የፖለቲካ ምህዳር መስፋት ሳቢያ የተለያዩ የሚዲያ ባለሙያዎችና አክቲቪስቶች ወደ ሀገራቸው ገብተው ለመስራት ፍላጎት እያሳዩ ነው። አንዳንዶቹም ወደ…
Read More...

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል የኢትዮጵያ አካል ሆኖ ዘመን መሻገሩ ይታወቃል። በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ህዝብ እንደተቀሩት ኢትዮጵያውያን የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ የሃገሪቱን ነጻነትና ሉዓላዊነት ሲያስከብር ቆይቷል። ሱማሊያን በቅኝ…
Read More...

የጅግጅጋው ጉዳይ

የጅግጅጋው ጉዳይ                                                             እምአዕላፍ ህሩይ ከመሰንበቻው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መዲና በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ የተፈፀመው የሰው ህይወት መጥፋት፣ የእምነት ቦታዎች መቃጠልና የንብረት ዘረፋ መከናወን…
Read More...

ወጣት ማዕከላቱ ያልተሻገሯቸው ዐቢይ ችግሮች

ወጣት ማዕከላቱ ያልተሻገሯቸው ዐቢይ ችግሮች መሠረት ጌቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት ይገኛል፡፡ ይህ ኃይል ጤናው ተጠብቆ “ለሀገራዊ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ በአግባቡ  እንዲያበረክት ደግሞ በመከላከሉ ዙሪያ ጠንካራ ስራዎች ከሚመለከታቸው አካላት የሚጠበቅ ነው፡፡…
Read More...

ኦብሰሲቭ ኮምፓልሲቭ ዲስኦርደር

ኦብሰሲቭ ኮምፓልሲቭ ዲስኦርደር (obessisive compulsive disorder) በአብዩ የኔአለም 1 ኦሲዲ ምንድን ነው? ከነባራዊ አለም ጋር የማይጣጣም በጎ ተጽእኖ የሌለው ፤አሉታዊ ስሜትን የሚፈጥር፤ የሚያሸማቅቅ፤ የሚያስፈራ፤ የሚያስጨንቅ አፍራሽ ሃሳብ በተከታታይና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy