Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ድርቅን ጉልበት እንንሳው!

ድርቅን ጉልበት እንንሳው! ኢብሳ ነመራ በኢትዮጵያ የአስቸክይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ጠባቂዎች ቁጥር ጨምሯል። እስከ ታህሳስ 2010 ዓ/ም የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች 8 ነጥብ 5 እንደሚሆኑ የብሄራዊ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ሰሞኑን አስታውቋል። ባለፈው ዓመት…
Read More...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር የት ደረሰ?

የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር የት ደረሰ? ብ. ነጋሽ ኢህአዴግ ህጋዊ ሆነው በሃገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳለው በይፋ ያሳወቀው በ2002 ምርጫ ማግስት ነበር። ኢህአዴግ በ2002 ምርጫ ለሁሉም የህዝብ…
Read More...

ለኪራይ ሰብሳቢነትና ለሙስና ትግሉ ስኬት ..

ለኪራይ ሰብሳቢነትና ለሙስና ትግሉ ስኬት ... አባ መላኩ ኢትዮጵያ ዛሬ በህገ መንግሥት የምትመራ አገር ሆናለች። ሠላምና ዴሞክራሲ የተረጋገጠባት አገር ናት። በፍርሃት የሚርዱባት አገር ሳትሆን ዜጎች መብቶቻቸው ተከብሮላቸው በነጻነት የሚንቀሳቀሱባት ምድር ነች። ፓርቲዎች በነጻነት…
Read More...

በአዋጁ ዘላቂ የሆነ ትርፍ አግኝተናል

በአዋጁ ዘላቂ የሆነ ትርፍ አግኝተናል ዮናስ በሚኒስትሮች ምክር ቤት አቅራቢነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ  ለ10 ወራት በሥራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰሞኑን ተነስቷል። በህገ መንግስቱ ድንጋጌ አግባብ ሃገሪቱ ገጥሟት ለነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ…
Read More...

በኢኮኖሚ የፈረጠመችን ኢትዮጵያ መገንባት የሚቻለው

በኢኮኖሚ የፈረጠመችን ኢትዮጵያ መገንባት የሚቻለው በዜጎቿ አቅም ብቻ ነው!! ስሜነህ የንግድ ሚኒስቴርን ጨምሮ በየደረጃው የሚገኙ የንግድ ቢሮዎች የሀገር ውስጥ ንግድ እንዲስፋፋና ህጋዊ የንግድ አሠራር እንዲሰፍን፣ የአገሪቱ የወጪ ንግድ እንዲስፋፋና…
Read More...

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አባት የሚለው ስያሜ ይበዛባቸው ይሆን?

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ አባት የሚለው ስያሜ ይበዛባቸው ይሆን? አባ መላኩ አንዳንዶች የሌላቸውን  ፈጥረው  ወይም  ያላቸውን ጥቂት  ነገር አጋነውው የአገራቸውን መልካም ገጽታ በዓለም ፊት ለመገነባት ጥረት ሲያደርጉ ይታያሉ።  በእርግጥ  በሃሰት ወይም በኩሸት የሚገነባ  መልካም ገጽታ  …
Read More...

ታዳሽ ኃይልና የአገራችን ጥረት

ታዳሽ ኃይልና የአገራችን ጥረት                                                         ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ መንግስት ከታዳሽ ኃይል ኤሌክትሪክ ለመገንባት ከፍተኛ ጥረቶችን እያደረገ ነው። በተለይም አካባቢን ለመጠበቅ እንዲሁም በዘላቂነት ከአካባቢ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy