Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የ“ዴሞክራሲያውያኑ” ኢ-ዴሞክራሲያዊ ጎዳና

የ“ዴሞክራሲያውያኑ” ኢ-ዴሞክራሲያዊ ጎዳና ኢብሳ ነመራ አሜሪካ አሁን ባለንበት ዘመን የሰው ልጆችን እኩልነት ለመቀበል የቸገራት ሃገር ነች። በአሜሪካ በርካታ ጥቁሮች ቢኖሩም እኩልነታቸውን መቀበል ለነጮቹ ጭንቅ የሆነባቸው መሆኑን በግልጽ የሚያሳዩ አስረጂዎች አሉ። እርግጥ የአሜሪካ…
Read More...

በመሞት ላይ ያለ አመለካካት አራማጆች ህልም

በመሞት ላይ ያለ አመለካካት አራማጆች ህልም ኢብሳ ነመራ እያንዳንዱ ዘመን የሶስት ትውልድ አመለካከቶች ህልውናቸውን ለማስጠበቅ የሚፋለሙበት መድረክ ነው። እነዚህም አሁን ያለው ገዢ አመለካካት፣ ያለፈውና በመሞት ላይ የሚገኘው አመለካካት እንዲሁም ልወለድ የሚለው የመጪው ዘመን…
Read More...

ህዝብ ያልተቀበለውን ጫካ አይሸሽገውም

ህዝብ ያልተቀበለውን ጫካ አይሸሽገውም ብ. ነጋሽ ኢትዮጵያ ከ1980ዎቹ ማገባደጃ ጀምሮ በተደጋጋሚ የሽብር ጥቃት ሰለባ ሆና ቆይታለች። የሽብር ጥቃቶቹ ንጹሃን ዜጎችን ዒላማ ያደረጉ ነበሩ። ጥቃቶቹ የተሰነዘሩት ሰላማዊ ዜጎች የሚሰበሰቡባቸው ሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች፣ የህዝብ የትራንስፖርት…
Read More...

የሱዳን እና የኢትዮጵያ ግንኙነት

የሱዳን እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ዮናስ በጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ የልኡካን ቡድን ከሰሞኑ በሱዳን የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጉ ይታወቃል። በዚያውም ወደሩዋንዳ ጎራ ማለታቸውም በተመሳሳይ ይታወቃል። ልኡኩ በርካታ አጀንዳዎች ቢኖሩትም…
Read More...

አገራችንን ወደ ስኬት ማማው የሰቀላት ሕገ-መንግስታችን ነው!

አገራችንን ወደ ስኬት ማማው የሰቀላት ሕገ-መንግስታችን ነው! አባ መላኩ የኢፌዴሪ ህገመንገስት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ህልውና መሰረት ነው። አዲሲቷ ኢትዮጵያ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ነጻነትና እኩልነት የተረጋገጠባት፣ ዘላቂ ሰላም የሰፈነባት፣ ፈጣን ልማት ተረጋገገጠባት አገር…
Read More...

ያልተማከለ የስልጣን ክፍፍል ሲባል…

ያልተማከለ የስልጣን ክፍፍል ሲባል…                                                                  ደስታ ኃይሉ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት የክልሎች ያልተማከለ የስልጣን ክፍፍል እውን ሆኗል። ይህም ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው እንደሚያስተዳድሩ፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy