Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ኪራይ ሰብሳቢነትን መታገል የፀረ-ድህነት ዘመቻው አካል ነው!

ኪራይ ሰብሳቢነትን መታገል የፀረ-ድህነት ዘመቻው አካል ነው!                                    ዳዊት ምትኩ መንግስት ከ26 ዓመት በፊት ኢትዮጵያን ሲረከብ የድህነት ተምሳሌት ተደርጋ የምትጠቀስ ሀገር ነበረች። ይህን ችግር ከስር መሰረቱ ለመፍታት መንግስት የፀረ…
Read More...

ድንቅ መድረክ!

ድንቅ መድረክ!                                       ይነበብ ይግለጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከንግዱ ማሕበረሰብ ጋር ሶስተኛውን ሀገራዊ የመንግስትና የግሉን ዘርፍ የምክክር መድረክ መርተዋል፡፡ ሸራተን አዲስ በተካሄደው በዚህ ስብሰባ በሀገር አቀፍ…
Read More...

   በሠላም መቀለድ አይቻልም!

       በሠላም መቀለድ አይቻልም!                                                              ታከለ አለሙ የሀገርና የስልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ሀገራችን ከድሕነት ለመውጣት ባካሄደችው ትግል ሰፊ ድሎችና ተጨባጭ ውጤቶችን ማስመዝገብ…
Read More...

አይነፋም፤ የልብ አያደርስም

አይነፋም፤ የልብ አያደርስም ስሜነህ ሰሞኑን በከተማችን አዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ በተለይም በወጣቱ ዘንድ “አይነፋም” የሚል  ወቅት አፈራሽ ቃል/ምላሽ መስማት ከመለመድም አልፎ የበርካቶች መግባቢያ በመሆን ላይ ይገኛል። “አይነፋም” የሚነገረው፣ የሚሰማው ጉዳይ ከሚጠበቀው ውጤት ጋር…
Read More...

ለተሳለጠ የወጪ-ገቢ ንግድ ሲባል፤ የሎጀስቲክስ እና የጉሙሩክ አሰራር ስርአታችንን ይፈተሽ

ለተሳለጠ የወጪ-ገቢ ንግድ ሲባል፤ የሎጀስቲክስ እና የጉሙሩክ አሰራር ስርአታችንን ይፈተሽ ስሜነህ ለአገሪቱ የተፋጠነ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ዕድገት የትራንስፖርት አገልግሎት የበለጠ ተወዳዳሪ፤ ደህንነቱ የተጠበቀና ብቃት ያለው ሆኖ እንዲራመድ ክትትል ስለሚያስፈልገው፤ የትራንስፖርት…
Read More...

ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ አንድና ብቸኛው አማራጭ ነው!

ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ አንድና ብቸኛው አማራጭ ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ በአገራችን ድጋፍንም ሆነ ተቃውሞን ሰላማዊ በሆነ መንገድ መግለጽ  ህገመንግስታዊ መብት ነው። በሰላማዊ መንገድ የሚካሄዱ ድጋፎችም  ይሁኑ ተቋውሞዎች  ክፋት የላቸውም። ህገመንግስታዊ መሰረትም…
Read More...

ለአርሶ  እና አርብቶ አደር ህይወት መለወጥ

ለአርሶ  እና አርብቶ አደር ህይወት መለወጥ አባ መላኩ ኢትዮጵያ ልማትን ማረጋገጥ የህልውና ጉዳይ ነው በሚል መረባረብ ከጀመረች ሀያ አምስት ዓመታት አልፈዋል። ይህንን እውን ለማድረግ ደግሞ ዘርፈ ብዙ የልማት ግንባታ  እየተከናወነ ይገኛል። በአገሪቱ ፍትሃዊ ልማትን…
Read More...

የገዘፈው ግድብ !!

            የገዘፈው ግድብ !!                                         ይነበብ ይግለጡ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በታላቅ ሀገራዊ ፍቅር ሥራው ቀን ከለሊት ቀጥሏል። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ግዙፍና አይነተኛ ለውጥ የሚያስገኝ ብዎቹን…
Read More...

የፀረ ሙስና ትግሉ!

የፀረ ሙስና ትግሉ!                                            ይነበብ ይግለጡ በሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ የተጀመረው ትግል ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ መቀጠል ያለበት የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ብቻ ሳይሆን ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነት መንግስታዊ…
Read More...

የወጪ ንግዱ ፈተናዎችና ተስፋዎች

የወጪ ንግዱ ፈተናዎችና ተስፋዎች ብ. ነጋሽ የወጪ ንግድ በአንድ ሃገር ኢኪኖሚያዊ እድገት ውስጥ ወሳኝ ድርሻ አለው። በተለይ ሁሉንም ፍላጎታቸውን - ምርትና አገልግሎት በራሳቸው አቅም መሸፈን ለማይችሉት በማደግ ላይ ያሉ ሃገራት የወጪ ንግድ የማደግ ያለማደግ፤ የመልማት ያልመልማት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy