Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ለተጨማሪ  ስኬቶች የምንተጋበት ዓመት ይሁን!

ለተጨማሪ  ስኬቶች የምንተጋበት ዓመት ይሁን! አባ መላኩ በአዲሱ ዓመት ተጨማሪ ስኬቶችን በማስመዝገብ  አገራችን ከድህነት ለመውጣት የጀመረችውን እልህ አስጨራሽ ትግል አንድ ምዕራፍ የምናራምድበት ዓመት መሆን መቻል አለበት። አገራችን ባለፉት 14 ዓመታት በየዘርፉ ዓለምን ያስደመመ  …
Read More...

ህግና የበላይነቱ

የአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ የሆነው የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ከህግ የበላይነት አኳያ መርሆዎችን አስቀምጧል። በዚህም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሰው ያለ አንዳች መብለጥም ይሁን ማነስ በህግ ፊት እኩል ሆኗል። እናም በዛሬዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ለድርድር…
Read More...

ከፍታውን” ማሳነስ—ለምን

“ከፍታውን” ማሳነስ—ለምን? ዘአማን በላይ ይህን ፅሑፍ ለማዘጋጀት መነሻ የሆነኝ ከመሰንበቻው የአይጋ ፎረሙ ፀሐፊ አቶ ዘርዑ ሓጎስ ‘የኢትዮጵያ ፈርስት ዳት ኮሙን’ ቢኒያም (ቤን) “ኮሜንተሪ”ን አስመልክተው የሰጡት አጭር አስተያየት ነው። በአስተያየታቸውም የእርሳቸው ምልከታና “የቤን”…
Read More...

ይህ ዕቅድ ቀድሞ ይሳካል ባይ ነኝ  

ይህ ዕቅድ ቀድሞ ይሳካል ባይ ነኝ   ወንድይራድ  ኃብተየስ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን  በመተግበር በአፍሪካ ብቻ ሳይሆን በዓለም ዓቀፍ ደረጃም በግንባር ቀደምትነት የምትጠቀስ አገር ለመሆን በቅታለች።   ህብረተሰቡ ከአካባቢ ጥበቃና ተፋሰስ ልማት ስራዎች…
Read More...

ምክንያታዊነት መጎልበት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ   

ምክንያታዊነት መጎልበት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ    አባ መላኩ ሰሞኑን “የፍቅር ቀን” በሚል መሪ ቃል በአገራችን ያለውን የኃይማኖት የመቻቻልና አብሮነትነ በማስመልከት አንድ በዓል   ተከብሯል።  የአገራችን የኃይማኖት መቻቻል እጅግ ጠንካራና ዘመንን የተሻገረ፣ እጅግ…
Read More...

የፌዴራል ስርዓቱና የሰንደቅ ዓላማችን

የፌዴራል ስርዓቱና የሰንደቅ ዓላማችን                                                         ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ በፌዴራል ስርዓቷ አማካኝነት እውን ያደረገችው ሰንደቅ ዓላማ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች መገለጫ እንዲሁም…
Read More...

የአንድ አካባቢ ኮሽታ አገርን አይወክልም!

የአንድ አካባቢ ኮሽታ አገርን አይወክልም!                                                             ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ናት። በቀዳ ስፋትም ይሁን በህዝብ ብዛት ከፍ ያለ ቦታ ላይ የምትገኝ አገር ነች። በአንድ ለሌት ውስጥ የት ቦታ…
Read More...

የአዲሱ ዓመት ተስፋ

የአዲሱ ዓመት ተስፋ                                                                                               ይነበብ ይግለጡ 2009ን አሰናብተን መጪውን 2010 አመተ ምሕረት ለመቀበል ጥቂት ቀናት ቀሩን፡፡ አሮጌውን አመት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy