Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የወሰን ግጭቱ፤ ከመንስኤና ውጤቱ አንፃር

የወሰን ግጭቱ፤ ከመንስኤና ውጤቱ አንፃር መዝገቡ ዋኘው ሀገራዊ ሰላምን የመጠበቅና የማስጠበቅ ስራና ኃላፊነት በመንግስት ላይ ብቻ የሚጣል አይደለም፤ በዋነኛነት የሕብረተሰቡ ኃላፊነት ነው፡፡ መንግስት ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች ሲፈጠሩ የአደጋው ስፋትና ጥልቀት…
Read More...

የ“ይቻላል” መንፈስን የፈጠረ ታላቅ ፕሮጀክት!

የ“ይቻላል” መንፈስን የፈጠረ ታላቅ ፕሮጀክት! ኢትዮጵያ እያስመዘገበቻቸው ካሉ  በርካታ ድሎች መካከል ቢሊዮን ዶላርን ወጪን የሚጠይቀውና  ግንባታው በራስ አቅም እየተካሄደ ያለው የታላቁ የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አንዱና ዋንኛው  ነው። ይህ ፕሮጀክት ከሌሎች የልማት ስራዎቻችን በበርካታ…
Read More...

የጎረቤቶቿ የተስፋ ምድር

የጎረቤቶቿ የተስፋ ምድር                                                         ታዬ ከበደ ሰሞኑን ኢትዮጵያ በስምንት ወር ውስጥ ብቻ 72 ሺህ 890 ስደተኞችን ተቀብላ ማስተናገዷን የዜና አውታሮች ዘግበዋል። በእነዚህ ወራቶች ውስጥ ብቻ 44 ሺህ…
Read More...

ሥርዓቱ ከፋፋይ አስተሳሰቦችን አይቀበልም!

ሥርዓቱ ከፋፋይ አስተሳሰቦችን አይቀበልም!                                                              ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ የምትከተለው የፌደራል ሥርዓት አንድ የጋራ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማህበረሰብን በህዝቦች ፍላጎት ላይ ተመስርቶ እንዲፈጠር…
Read More...

መብትን መወሰን ህገ መንግስታዊ ነው!

መብትን መወሰን ህገ መንግስታዊ ነው!                                                          ታዬ ከበደ ህገ መንግስቱን መሠረት የራስን መብት በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠል ድረስ እውን ሆኗል። ይህ በህዝቦች ሙሉ ፈቃድ የፀደቀ መብትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy