Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የሀገር መገለጫው ሰንደቅ

የሀገር መገለጫው ሰንደቅ                                                                                 መዝገቡ ዋኘው ሰንደቅ አላማችን ሀገራዊ መለያችን የማንነታችን መገለጫ ማሳያ ክብራችን ነው፡፡ ብሔራዊ ሰንደቅ አላማ በየትኛውም…
Read More...

ከጸረ ድህነት ዘመቻው ለሚያናጥቡ ፕሮፖጋንዳዎች ጆሮ መስጠት አይገባም

ከጸረ ድህነት ዘመቻው ለሚያናጥቡ ፕሮፖጋንዳዎች ጆሮ መስጠት አይገባም ዮናስ ኢህአዴግ ስልጣን መያዙ አይቀሬ በሆነበት ዋዜማና እንደተጠበቀውም ሃገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ባዋቀረው የሽግግር መንግስትና ዘመን የብሔር ጭቆናን በማስወገድ በዴሞክራሲ መሰረት ላይ የተዋቀረ አንድነትን…
Read More...

የመሰረተ ልማት ግንባታ

የመሰረተ ልማት ግንባታ ዘላቂ ለሆነ የፌደራላዊ ስርአት ግንባታ ስሜነህ በመንግስት የፖሊሲ አቅጣጫ መሰረት የተዘረጋው ስርአት ዘመናዊ ኢኮኖሚ በተለይም ዘመናዊ የገበያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ የሸቀጦች ዝውውርና የሰዎች ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ሁኔታ የግድ አስፈላጊ እንደሆነ ያምናል።…
Read More...

ሰንደቃችን ሥር ተሰባስበን  ህዳሴያችንን …!

ሰንደቃችን ሥር ተሰባስበን  ህዳሴያችንን …! ወንድይራድ  ኃብተየስ ኢትዮጵያዊያን  ለሰንደቅ ዓላማቸው ልዩ ክብርና ፍቅር አላቸው። ኢትዮጵያዊያን  ከቀድሞ ጀምሮ በሰንደቅ ዓላማቸው ስር ተሰባስበውም የውስጥ ችግሮቻቸውን ወደጎን በማለት የአውሮፓ ወራሪ ሃይሎችን  በአድዋ ተራሮች ዙሪያ…
Read More...

ወቅቱ የሚጠይቀው ወሣኝ ተግባር…

ወቅቱ የሚጠይቀው ወሣኝ ተግባር... አባ መላኩ የኢትዮጵያ መንግሥት ኪራይ ሰብሳቢነትን ለማዳከም የተለያዩ ጥረቶች እያደረገ ይገኛል።  ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ ህዝቡ ቀጥተኛ ተሳታፊ ሊሆን ይገባል። የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ካልታከለ ደግሞ መልካም አስተዳደር አይሰፍንም ብሎም ኪራይ…
Read More...

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም /ክፍል አንድ/

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም አሜን ተፈሪ ክፍል አንድ የግጭት መብቀያ፣ መራቢያ እና መፈልፈያ የውይይት አለመኖር ነው፡፡ ውይይት ባለበት ግጭት አይከሰትም፡፡ ይህ ሐሳብ ምናልባት ችግር ያለበት መስሎ ሊታይ ይችላል፡፡ ሆኖም ጉዳዩን በደንብ ስናጤነው፤ ‹‹ውይይት…
Read More...

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም አሜን ተፈሪ ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሑፌ የሐገራችን ሚዲያ ግጭቶችን ለመከላከል ትልቅ ትኩረት መስጠት የሚገባው መሆኑን ለማስረዳት፤ የታሪክ ጉዟችንን ለመቃኘት ሞክሬአለሁ፡፡ በዚህ በሁለተኛው ክፍል፤ ሚዲያዎች ግጭትን በመከላከል፤…
Read More...

ሰንደቅ ዓላማችንን አክብረን እናስከብር

ሰንደቅ ዓላማችንን አክብረን እናስከብር! ዘአማን በላይ 10ኛው የኢፌዴሪ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ሰሞኑን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተከበረ ነው። በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል። ሰንደቅ ዓላማን ቀን ስናከብር በተለምደ ‘ባንዴራ’…
Read More...

ከግጭትም ቢሆን መማር ይቻላል

ከግጭትም ቢሆን መማር ይቻላል! ዘአማን በላይ ግጭት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ሊከሰት የሚችል ተግባር ነው። የዓለማችን ነባራዊ ክስተት ነው። መንግስታት፣ ህዝቦችና ግለሰቦች በተለያዩ ሁኔታዎች ሳቢያ ሊጋጩ ይችላሉ። ሁኔታዎቹ ጊዜያዊ አለመግባባት አሊያም በዓለም ላይ ያለው የተፈጥሮ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy