Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የምንዛሪ ማስተካከያውና የሃገሪቱ የወጪ ንግድ

የምንዛሪ ማስተካከያውና የሃገሪቱ የወጪ ንግድ ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ፣ ሰሞኑን የብር የውጭ ምንዛሪ ተመን በ15 በመቶ እንዲቀንስ ወስኗል። የምንዛሪ ቅነሳ (devaluation) ቋሚና ከፊል ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ተመን ስርአት ባለባቸው ሃገራት መንግስት ሆን ብሎ…
Read More...

የኦሮሞ ወጣቶች የመጣላችሁንና የመጣባችሁን ለዩ

የኦሮሞ ወጣቶች የመጣላችሁንና የመጣባችሁን ለዩ ኢብሳ ነመራ ኦሮሚያ በ2008 ዓ/ም አብዛኞቹን ወራት በአመዛኙ ወጣቶች የተሳተፉባቸው የተቃወሞ ሰለፎች ሲካሄዱ መቆየታቸውን እናስታውሳለን። የእነዚህ የተቃውሞ ሰልች መነሻ በተለይ በመሬት ዝርፊያ የተገለጸ ኪራይ ሰብሳቢነትና የመልካም…
Read More...

ችግሩ ሃገራዊ ነው

ችግሩ ሃገራዊ ነው ብ. ነጋሽ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች መሃከል ከድንበር መካለል ችግር ጋር በተያያዘ ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በአካባቢው ግጭት መቀስቀስ ለሚፈልጉ አካላት መልካም አጋጣሚ ፈጥሯል። ከአስራ ሁለት ዓመታት በፊት በ1997 ዓ/ም በድንበር አካባቢ የሚኖሩ…
Read More...

የቡድን አሰራር የነገሰበት

… የቡድን አሰራር የነገሰበት ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ ሰሞኑን የምሰማው  አንዳንድ ነገሮች እንግዳ ሆነውብኛል። አንጋፋና ጉምቱ የድርጅት መስራቾች  ሃላፊነታችንን አንፈልግም አሉ፣ እከሌም በቀጣይ ከድርጅት ወይም ከመንግስት የስራ ሃላፊነት ሊሰናበቱ ነው ወዘተ የሚሉ  ነገሮች…
Read More...

ጥበትና ትምክህት የኪራይ ሰብሳቢነት ውላጆች…  

ጥበትና ትምክህት የኪራይ ሰብሳቢነት ውላጆች…   አባ መላኩ በቅርቡ በምስራቅና በደቡብ ምስራቅ  የአገራችን አካባቢዎች  ብሄር ተኮር  ግጭቶችን ተመልክተናል። የበርካታ ኢትዮጵያዊያንን ልብ የሰበረ ግጭት ነበር። ሟቹም  ገዳዩም፣  ተፈናቋዩም  አፈናቃዩም፣ ጎጂውም ተጎጂውም  …
Read More...

ፌዴራላዊ ስርዓቱ ችግር የለውም!

ፌዴራላዊ ስርዓቱ ችግር የለውም! አሜን ተፈሪ የሐገራችን የፌዴራሊዝም ስርዓት ለሐገራችን ተጨባጭ ችግር መፍትሔ ሆኖ የተቀረጸ እና በተግባራዊ ሂደቱም አንፀባራቂ ድሎችን ያስመዘገበ ስርዓት ነው፡፡ ይህ ስርዓት ገና ከመነሻው ጀምሮ በርካታ ተግዳሮቶች ያጋጠሙት ሲሆን፤ አሁንም የተለያዩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy