Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ዘላቂ ሰላም ያሻናል

ዘላቂ ሰላም ያሻናል                                                                      ይልቃል ፍርዱ ሀገራችን የተረጋጋ ሰላም ያስፈልጋታል፡፡ በየቦታው እየተቆሰቆሰ ያለው አመጽና ሁከት ይሄንንም ተከትሎ እየታየ ያለው የሰው ሕይወት መጥፋትና…
Read More...

የባለስልጣናት ከስራ የመልቀቅ ምክንያቶች

የባለስልጣናት ከስራ የመልቀቅ ምክንያቶች                                                       ይልቃል ፍርዱ በፖለቲካው አለም መሪዎች ይፈጠራሉ፡፡ ይሰራሉ፤ ያልፋሉ፤ ይተካሉ፡፡ በተለይም ከረዥም ግዜ አገልግሎት በኋላ በስራቸው ለመቀጠል ወይንም…
Read More...

ምንዛሪውና ሳያጣ የነጣው ገበያችን

ምንዛሪውና ሳያጣ የነጣው ገበያችን                                                                                  ይልቃል ፍርዱ ጥቂት የማይባለው የእኛ ሀገር ነጋዴ ብዙ ችግሮች አሉበት፡፡ ነግዶ ማግኘት ማትረፍ የሚቻለው ሀገር ሰላም…
Read More...

ፅንፈኛውና ጥቃቅን ግጭቶችን የማጦዝ ተግባሩ

ፅንፈኛውና ጥቃቅን ግጭቶችን የማጦዝ ተግባሩ ዳዊት ምትኩ በአገራችን ላይ በማመሟረት የሚታወቀው ፅንፈኛው ኃይል የሚከሰቱ ጥቃቅን ችግሮችን በማጦዝ የችግሮቹ ምንጭ ፌዴራላዊ ስርዓቱ እንደሆነ አስመስሎ በማቅረብ ህዝብን እያደናገረ መሆኑን ሁሉም ኢትዮ;ጵያዊ የሚገነዘበው ይመስለኛል። ይህ…
Read More...

ጠንካራው የህዝቦች ትስስር አይላላም!

ጠንካራው የህዝቦች ትስስር አይላላም! ዳዊት ምትኩ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የትስስር ገመድን ማንም ሊያፈርሰው አይችልም። የአገራችን ህዝቦች የሚከተሉት ፌዴራላዊ ሥርዓት  የቡድንና የግለሰቦችን መብቶች ማስከበር የቻለ ነው፡፡ ይህም በህዝቦች መካከል ጠንካራ ትስስር…
Read More...

ዴሞክራሲ፣ የህግ የበላይነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

ዴሞክራሲ፣ የህግ የበላይነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ዳዊት ምትኩ በአዲሷ ኢትዮጵያ ውስጥ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ፣ የህግ የበላይነትና የህዝቦች ፍትሃዊ ተጠቃሚነት መቼም ቢሆን ለድርድር የማይቀርቡ ጉዳዩች ናቸው። በኢትዮጵያ ውስጥ እነዚህን ጉዳዩች እውን ማድረግ የሞትና የሽረት ጉዳይ…
Read More...

የኦሮሚያው ግጭት ተራ ሽፍትነት ነው!

የኦሮሚያው ግጭት ተራ ሽፍትነት ነው! ዳዊት ምትኩ በቅርቡ በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭት የጥበትና የትምክህት ሃይሎች የፈጠሩት ነው። ድርጊቱ የተራ ሽፍትነት ወይም የወንበዴነት ተግባር መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም። ሆኖም መንግስት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትና…
Read More...

የበርካታ ልዩነቶቻችን ማስቻያ መስመር

የበርካታ ልዩነቶቻችን ማስቻያ መስመር                                                            ዘአማን በላይ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት በሀገራችን ውስጥ ያሉትን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችንና ህዝቦችን ልዩነቶች አቻችሎና አክብሮ…
Read More...

በስራችን መተማመናችን የፈጠረው ጉብኝት

በስራችን መተማመናችን የፈጠረው ጉብኝት                                                      ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ በዓባይ ግድብ ላይ የምትገነባው የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ነው። ግድቡ የኢትዮጵያ ህዝቦች የአብሮነትና…
Read More...

ስርዓቱን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የማጠልሸት አባዜ

ስርዓቱን በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የማጠልሸት አባዜ                                                         ቶሎሳ ኡርጌሳ የሀገራችንን ሰላም የማይመኙ ፅንፈኛ ኃይሎች የፌዴራል ስርዓቱን ባገኙት አጋጣሚዎች ሁሉ የማጣጣል፣ ድክመትን ብቻ የማፈላለግ ስራ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy