Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

ፌዴራላዊ ሥርዓትን ስንመርጥ ለምን?

ፌዴራላዊ ሥርዓትን ስንመርጥ ለምን? ወንድይራድ ኃብተየስ በዓለማችን ዛሬ ላይ በርካታ አገሮች ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር ሥርዓትን ይከተላሉ። አገሮቹ ይህን ሲመርጡ ከየአገሮቻቸው ነባራዊ ሁኔታ፣ ታሪክ፣ ወግ፣ ባህልና ከየህዝቦቻቸው ፍላጎት በመነሳት ነው። በቅድሚያ የፌዴራላዊ ሥርዓት…
Read More...

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ዘረፋን መዋጋት

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ዘረፋን መዋጋት ብ. ነጋሽ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ሰሞኑን 7ኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በአዳማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሸ አካሂዷል። እየሰራን እንታደሳለን፤ እየታደሰን እንስራለን በሚል መሪ ሃሳብ ነበር ጉባኤው የተካሄደው፤ በጉባኤው ላይ…
Read More...

የግብርና ልማት ለትራንስፎርሜሽን ስኬት

የግብርና ልማት ለትራንስፎርሜሽን ስኬት ኢብሳ ነመራ ኢትዮጵያ የአርሶና የአርብቶ አደሮች ሀገር ነች። ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የሀገሪቱ ህዝብ በእርሻና በእንስሳት እርባታ የሚተዳደር ነው። በአሁኑ ወቅት ግብርና ከሀገሪቱ አጠቃላይ ምርት ውስጥ 36 ነጥብ 3 በመቶ ገደማ ድርሻ…
Read More...

“በሕገ-መንግስታችን  የደመቀ  ሕብረ-ብሄራዊነታችን ለህዳሴያችን”

“በሕገ-መንግስታችን  የደመቀ  ሕብረ-ብሄራዊነታችን ለህዳሴያችን” አባ መላኩ ታላቁ መሪያችን አቶ መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት የኢፌዴሪ ህገመንግስትን አስመልክተው የተናገሩትን አንድ ነገር ላስታውስ።  ሕገ-መንግስታችን  የህዝቦቻችን  የዘመናት ትግል ውጤት ነው፤ ይህ  ሰነድ  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy