Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የጥላቻ ንግግር የኪራይ ሰብሳቢው ምሽግ ሆኗል

የጥላቻ ንግግር የኪራይ ሰብሳቢው ምሽግ ሆኗል አሜን ተፈሪ ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ድሱት ቤተሰብ በመሆን ዘመናትን ኖራለች ማለት አይቻልም፡፡ በዚሁ አንፃር በኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች መካከል አስደናቂ ግንኙነት እና የአብሮ መኖር ጥበብ መኖሩንም መካድ አይቻልም፡፡ ይህ…
Read More...

በዴሞክራሲያዊ ውይይት እውነት እንጂ እሳት አይነሳም

በዴሞክራሲያዊ ውይይት እውነት እንጂ እሳት አይነሳም አሜን ተፈሪ በዴሞክራሲያዊ ስርዓት የሐሳብ ልዩነት ህይወት እንጂ ሞት አይደለም፡፡ እርግጥ የሐሳብ ልዩነቶች በርዕዮተ ዓለም ጎራ ከወዲያ እና ከወዲህ ለመቆም እና ለመወጋገዝ ሲዳርግ አይተናል፡፡ ደምም ሲያፋስስ ተመልክተናል፡፡ የሐሳብ…
Read More...

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል አንድ

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል አንድ አሜን ተፊሪ የሐገራችን የፖለቲካ ምህዳር የሙቀት እና የቅዝቃዜ፤ የጥንካሬ እና የመብረክረክ፤ የመድመቅ እና የመደንገዝ ገጽታ አለው፡፡ ምናልባትም፤ ገና መልኩ በግልጽ መታየት ካልጀመረ የታሪክ ጽንስ ጋር…
Read More...

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል ክፍል ሁለት

በትግል የተገኘው ድል፤ በትግል ፀንቶ ይቀጥላል አሜን ተፊሪ ክፍል ሁለት ይህ ሁኔታ እስከ ግንቦት 1983 ዓ.ም. ከቀጠለ በኋላ ያ የታሪክ ምዕራፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከደርግ ውድቀት ጋር አብሮ ተዘጋ፡፡ ኢትዮጵያ ከአፈና አገዛዝ…
Read More...

ትላልቅ ስኬቶቻችንን በትናንሽ ህጸጾች …

ትላልቅ ስኬቶቻችንን በትናንሽ ህጸጾች … ወንድይራድ ኃብተየስ አሁን አሁን እየተመለከትን ያለነው አንድ መሰረታዊ ችግር ያለ ይመስለኛል።  በቅርቡ በአንዳንድ አካባቢዎች ለተከሰቱ ቀውሶች  በምክንያትነት እየቀረበ  ያለው  የፌዴራል ስርዓቱ  እንደሆነ ተደርጎ ነው።  …
Read More...

የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች ኮንፍረንስን በጨረፍታ

የኦሮሚያና የአማራ ክልሎች ኮንፍረንስን በጨረፍታ                                                          ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን የኦሮሚያና የአማራ ክልል ተወካዩች በባህር ዳር ኮንፈረንስ አካሂደዋል። ኮንፈረንሱ የህዝቦችን ለዘመናት የዘለቀ…
Read More...

የሥርዓቱ ባለቤትም ሆነ ጠባቂ ህዝቡ ነው!

የሥርዓቱ ባለቤትም ሆነ ጠባቂ ህዝቡ ነው!                                                          ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት እንዲፈጠር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ናቸው፡፡ ሥርዓቱ አንዳች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy