Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Browsing Category

Artcles

የተዛነፈን አመለካከት ማቃናት ይገባል

የተዛነፈን አመለካከት ማቃናት ይገባል ሠዒድ ከሊፋ ጠባብነት/ትምክህተኝነት ሊከስም የሚችለው የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አመለካከትን በማጠናከር ብቻ ነው፡፡ ጠባብነት/ ትምክህተኝነትን በማጋለጥ የአብዮታዊ ዴሞክራሲ አመለካከት እንዲሰርፅና ተቀባይነት እንዲያገኝ በማድረግ ብቻ ነው፡፡ የአብዮታዊ…
Read More...

የዛሬን ልማት በትናንት ቅኝ ገዥ ውሎች ማስተዳደር አይቻልም!

የዛሬን ልማት በትናንት ቅኝ ገዥ ውሎች ማስተዳደር አይቻልም!                                                    ዘአማን በላይ ሰሞኑን ካይሮ ላይ በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች መካከል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት…
Read More...

ሰላምን ለማረጋገጥ የሚሰራ ምክር ቤት

ሰላምን ለማረጋገጥ የሚሰራ ምክር ቤት                                                ታዬ ከበደ የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ሰብሳቢ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅርቡ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተው ነበር። በማብራሪያቸው ላይም…
Read More...

ድርድሩ የሥርዓቱ ውጤት ነው!

ድርድሩ የሥርዓቱ ውጤት ነው!                                               ታዬ ከበደ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ቡድን ሆነ ግለሰብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የፈለገውን ሃሳብ ማራመድ ይችላል። የሚያግደው ነገር የለም። ሁሉም ዜጋ በህገ መንግስቱ ላይ…
Read More...

ሥርዓቱ የፈጠረው አብሮነት

ሥርዓቱ የፈጠረው አብሮነት                                                    ታዬ ከበደ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት ለማብረድ የየአካባቢው መስተዳድርና ማህበረሰብ የነበራቸው ሚና ከፍተኛ ነው። የየአካባቢው የህብረተሰብ ክፍሎች…
Read More...

ምርቱ የዋጋ ንረትን ያረጋጋል!

ምርቱ የዋጋ ንረትን ያረጋጋል!                                                     ታዬ ከበደ በያዝነው ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ  ምርት  ይሰበሰባል። ካለፉት ዓመታት ብዙ ጭማሬ ያለው ነው። የዘንድሮው ምርት በውጭ ምንዛሬ ለውጥ ምክንያት…
Read More...

የፌዴራል ሥርዓቱ የክልሎች ድምር ውጤት ነው!

የፌዴራል ሥርዓቱ የክልሎች ድምር ውጤት ነው!                                                         ደስታ ኃይሉ አገራችን ውስጥ እውን በመሆን ላይ የሚገኘው ፌዴራላዊ ሥርዓት የክልሎች በጋራ እንዲቆም ያደረጉት ነው። ፌዴራላዊ ሥርዓቱን የፈጠረው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy