ፌዴራላዊ ሥርዓትን ለምን እንከተላለን?
ፌዴራላዊ ሥርዓትን ለምን እንከተላለን? /ቶሎሳ ኡርጌሳ/
የዓለማችን ህዝቦች የተለያዩ የመንግስት አወቃቀር ሥርዓቶችን ይከተላሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አሃዳዊና ፌዴራላዊ ሥርዓቶች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ አንድ አገር የምትከተለው ሥርዓት ከአጠቃላይ ፖለቲካል-ኢኮኖሚ…
Read More...
Read More...
ብረት ያልረታው ህዝብ እንዴት በድህነት ይረታል?
ብረት ያልረታው ህዝብ እንዴት በድህነት ይረታል?/ብ. ነጋሽ/
ኢትዮጵያውያን በ1988 ዓ/ም ሃገራቸውን በቅኝ ግዛትነት ለመያዝ የሰለጠነ፣ የዘመኑ ቴክኖሎጂ የደረሰበትን የላቀ የጦር መሳሪያ የታጠቀና የተደራጀ ባለሞያ ሰራዊት አስለፎ ቀይ ባህርን ተሻግሮ የዘለቀውን የጣሊያን ሃይል በመመከት…
Read More...
Read More...
የአጎራባች ሕዝቦች ሁለተኛዋ አገር
የአጎራባች ሕዝቦች ሁለተኛዋ አገር/ ዘአማን በላይ/
የምስራቅ አፍሪካ አገራት በጦርነት ውስጥ ያለፉ ናቸው። አንዳንዶቹም ዛሬም ድረስ የጦርነት ገፈት ቀማሽ እየሆኑ ነው። በዚህም ሳቢያ የእነዚህ አገራት ህዝቦች ትውልድ ቀያቸውን…
Read More...
Read More...
ፌደራላዊ ሥርአቱና የኢትዮጵያ አንድነት
ፌደራላዊ ሥርአቱና የኢትዮጵያ አንድነት
ኢብሳ ነመራ
ከ40 ዓመታት በፊት ትምህርት የጀመርኩት በአንዲት 100 እንኳን የማይሞሉ ቤቶች ባሏት ትንሽ ከተማ በሚገኝ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነበር። ነዋሪዎቿ ከአንድ ሺህ የማይበልጡት ይህች ከተማ ከፖሊስ ጣቢያ፣ ፍርድ ቤትና አንድ…
Read More...
Read More...
የሥራና የቁጠባ ባህላችን መለወጥ በመጀመሩ በስኬት ጎዳና መጓዝ ጀምረናል!
የሥራና የቁጠባ ባህላችን መለወጥ በመጀመሩ በስኬት ጎዳና መጓዝ ጀምረናል!
ወንድይራድ ኃብተየስ
የኢፌዴሪ መንግስት ለወጣቶች የስራ ፈጣራ መነሻ የሚሆን 10 ቢሊዮን ብር በላይ መድቧል፡፡ በተመሳሳይ የክልል ማንግስታትና ከተማ አስተዳዳሮች እንደየአቅማቸው ከበጀቶቻቸው በመቀነስ …
Read More...
Read More...
ተባብረን ካልሰራን ለውጥ አናመጣም›› – ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
ኢትዮጵያና ሶማሊያ በሰላም ፣ በደህንነትና በልማት ጉዳዮች ተባብረው ካልሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደማይችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ።
አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ ሞሐመድ ለስራ ጉብኝት ትናንት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...
Read More...
የቀድሞ የአርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ በእስራት ተቀጡ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አባላት ለሆኑና አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚኖሩ ቤት ለሌላቸው አርበኞች የሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን፣ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው የቀድሞ የማኅበሩ ፕሬዚዳንትና ዋና ጸሐፊ በስድስት ወራት ጽኑ እስራትና…
Read More...
Read More...
የፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሕዝብ ሚዲያ መሆን አልቻለም አሉ
የመንግሥት ባለሥልጣናት በዘገባ ላይ ተፅዕኖ ያሳድራሉ ተብሏል
ኮርፖሬሽኑ የቀረቡበትን ወቀሳዎች ተቀብሏል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) የሥራ አፈጻጸም የቆመለትን ዓላማ የማይወክል፣ የሕዝብ ድምፅ ከመሆን ይልቅ በባለሥልጣናት የሚታዘዝ…
Read More...
Read More...
የሲንጋፖር ም/ ጠቅላይ ሚንስትር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
የሲንጋፖር ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ቲዎ ቺ ሀን በቀጣይ ሳምንት ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ የሲንጋፖር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ጉብኝቱ የአገራቱን የሁለትዮች ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ቲዎ ቺ ሀን ጠቅላይ ሚንስትር…
Read More...
Read More...
የኢትዮጵያን ፕሬስ የማያንጸባርቁ ወሬዎች
የኢትዮጵያን ፕሬስ የማያንጸባርቁ ወሬዎች/ኢብሳ ነመራ/
ዓለም አቀፍ የፕሬስ ቀን ሚያዚያ 25 ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። የፕሬስ ቀን መከበር የጀመረው የተባባሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት እ ኤ አ በ1991 ዓ/ም ባካሄደው 26ኛ አጠቃላይ ስብሰባ…
Read More...
Read More...
porn videos
