Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአፍረን ቀሎ ማህበረሰብ የገዳ ስርዓት ዳግም ተቋቋመ

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የአፍረን ቀሎ ማህበረሰብ የገዳ ስርዓት ዳግም ተቋቋመ። በሐረር ከተማ ትናንት በተከናወነው በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ እንደተገለጸው  የገዳ ስርዓት የዴሞክራሲ  ማሳያ ተደርጎ ይወሰዳል። ጥልቅና ሰፊ ሐሳብን ይዞ በኦሮሞ ህዝብ የመነጨው የገዳ ስርዓት ለበርካታ መቶ…
Read More...

ቻይና ለታዳጊ አገሮች ከስምንት ቢሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች

ቻይና ለታዳጊ አገሮችና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ስምንት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደምታደርግ ፕሬዝዳንት ዢ ጃንፒንግ ቃል ገቡ። ድጋፉ የሚደረገው አገሮችን በመሰረተ ልማቶች ለማስተሳሰር በነደፈችው የ"ቤልት ኤንድ ሮድ" ልዩ መርሃ ግብር መሰረት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

ኢትዮጵያ ለአለም ጤና ድርጅት ዋና ፀኃፊነት እንድትመረጥ ግብጽ ትደግፋለች

ቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴድሮስ  አድሃኖም   ከምርጫ    ቅስቀሳው ጋር  በተያያዘ  ለሁለት  ቀናት የስራ   ጉብኝት   ካይሮ   ገብተዋል፡፡ ዶ/ር ቴድሮስ  ካይሮ  አለም አቀፍ  አየር  ማረፊያ   ሲደርሱ  የሀገሪቱ  የውጭ  ጉዳይ   የአፍሪካ  ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር…
Read More...

ቻይና ያለገደብ የሚታደርገው የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ታዳጊ አገራትን እየጠቀመ ነው-ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም

የአለምን ዋነኛ ተግዳሮት ለማቃለል በዕኩልነትና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ የአገራት ትስስር እንዲጠናከር ቻይና ጥሪ አቀረበች፡፡ ቻይና የአፍሪካና የኢሲያና የአውሮፓ አገራትን በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር ይፋ ያደረገችው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም በቤጂንግ ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው…
Read More...

በመኖሪያ ቤት ግንባታ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ ይቀጥላል- ፕሬዚዳንት ሙላቱ

የሕብረተሰቡን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት በዘርፉ ለተሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ጊፍት ሪል ስቴት ከ850 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በመንደር ቁጥር ሁለት የገነባቸውን ቤቶች ዛሬ ለደንበኞቹ አስተላልፏል። ፕሬዚዳንት…
Read More...

በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ጉባዔ በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል

በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ጉባዔ በመጪው ሳምንት በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጉባዔው "ሁሉን አሳታፊ ዘላቂ ልማትና ብልጽግና ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 9 እስከ 11 2009 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል። የአፍሪካ ሃገራት ልምድና ተሞክሮ…
Read More...

የችጋርን ዘመን ተሻግረናል

የችጋርን ዘመን ተሻግረናል ኢብሳ ነመራ በያዘነው ዓመት ክረምት ዓለም አቀፍ የኤል ኒኖ ክስተት ሊያጋጥም እንደሚችል ተገምቷል። በተለይ የአሜሪካ ብሄራዊ የውቅያኖስና ከባቢአየር አስተዳደር የአየር ንብረት ትንበያ ማዕከል ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ከአንድ ወር በኋላ በሚገባው ክረምት…
Read More...

ሁለቴ መሳሳት ቂልነት ነው

ሁለቴ መሳሳት ቂልነት ነው/ብ. ነጋሽ/ ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ከመጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ/ም ጀምሮ በዘጠና ቀናት ውስጥ በሃገሩ የሚኖሩ ዜጎች እንዲወጡ ማወጁ ይታወቃል። ይህ አዋጅ በሃገሪቱ በህገ ወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንም ይመለከታል። አሁን አዋጁ ከታወጀ…
Read More...

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማስፋት እንደምትፈልግ ገለጸች

የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ወደ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ከፍ ማድረግ እንደምትፈልግ ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ  ይህን የገለጹት በበጂንግ ለሚካሄደው አለም አቀፉ "ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ" ፎሮም ላይ ለመሳተፍ  በጂንግ ከገቡት…
Read More...

በደብረ ብርሃን ከተማ ሁለት ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ

በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ ሁለት ህጻናት ተጣብቀው ተወለዱ። ትናንት በደብረ ብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል የተወለዱት ህጻናት በደረታቸው ነው የተጣበቁት። ሁለቱም በጾታ ወንዶች ሲሆኑ ሶስት ኪሎ ግራም እንደሚመዝኑ፥ የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተርና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy