Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ቻይና ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 260 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሰጠች

ቻይና ለአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 260 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሰጠች። በጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የተመራ የልዑካን ቡድን ከግንቦት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ በቻይና የተለያዩ ግዛቶችን በመጎብኘት ላይ ነው። ከቻይና ኤግዚም ባንክ በብድር የተገኘው ገንዘብ በአዳማ…
Read More...

የስሎቫኪያ መንግስት ለዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ድጋፉን እንደሚሰጥ አስታወቀ

ለዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራልነት የሚወዳደሩት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እንዲመረጡ ድጋፍ እንደሚያደርግ የስሎቫኪያ መንግስት ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢዜአ በላከው የፕሬስ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ የስሎቫኪያ ሪፐብሊክ መንግስት ለዓለም አቀፍ ጤና ደርጅት ዳይሬክተር ጄኔራልነት…
Read More...

ኢትዮጵያ ጥራት ላላቸው የቻይና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ቅድሚያ ትሰጣለች

ኢትዮጵያ ለልማት ለምታደርገው እንቅስቃሴ የላቀ ጥራት ላላቸው የቻይና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ቅድሚያ እንደምትሰጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። የኢትዮ - ፉጃን የኢንቨስትመንት ትብብር መድረክ ዛሬ በቻይና ፉጃን ግዛት ተካሂዷል። "የኢትዮጵያ ወቅታዊ የትኩረት…
Read More...

ግዙፉ ጄነራል ኤሌክትሪክ ኩባንያ ቢሮውን በአዲስ አበባ ከፈተ

በዓለም ግዙፉ የዲጂታል ኢንዱስትሪ ኩባንያ የሆነው ጄነራል ኤሌክትሪክ ትናንት በአዲስ አበባ ቢሮውን ከፍቷል። በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ፣ በአፍሪካ የጄነራል ኤሌክትሪክ ፕሬዚዳንትና ስራ አስፈጻሚ ጃይ አየርላንድ እና በኢትዮጵያ የጄኔራል ኤሌክትሪክ ስራ…
Read More...

ኢትዮጵያ ለጂቡቲና ለሱዳን ከሸጠችው የኤሌክትሪክ ሃይል ከ49 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት ከኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ በአጠቃላይ ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቷን የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ገለፀ። በ2009 በጀት ዓመት ባለፉት 10 ወራት ከኤሌክትሪክ ሃይል ለመሰብሰብ የታቀደው ከ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ እንደነበርም ነው…
Read More...

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት ተግባራት የሚውል የ4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

ባንክ በአገሪቷ በአጋርነት ለሚያከናውናቸው የተለያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል የ4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ  ክሪስታሊና ጂኦርጂቫ ጋር ተወያይተዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ   ከውይይቱ በኋላ ለጋዜጠኞች…
Read More...

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነ እስማኤል ቢቂላ የክስ መዝገብ በተከሰሱ 23 ግለሰቦች ላይ ቅጣት አስተላለፈ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በእነ እስማኤል ቢቂላ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ ሀያ ሶስት ግለሰቦች በጅማ አከባቢ እስላማዊ መንግስትን ለመመስረት ተንቀሳቅሰዋል በሚል የሽብር ወንጀል ክስ ከ3 እስከ 15 በሚደርስ ፅኑ እስራት ቀጣቸው። ተከሳሾቹ  ከ2002 እስከ 2006…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy