የዛሬው ሁለንተናዊ ለውጥ በትናንቱ ውጣ ውረድ የተገኘ ነው!
የዛሬው ሁለንተናዊ ለውጥ በትናንቱ ውጣ ውረድ የተገኘ ነው!
ቶሎሳ ኡርጌሳ
የግንቦት 20 26ኛ ዓመት የድል በዓል ከጥቂት ቀኖች በኋላ “የህዝቦች እኩልነትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ፌዴራላዊ ስርዓት…
Read More...
Read More...
ቆም ብሎ ማሰብ ከወጣቶቻችን ይጠበቃል
ቆም ብሎ ማሰብ ከወጣቶቻችን ይጠበቃል
ስሜነህ
በየሃገራቱ ከሚገኙ ስደተኞች መካከል የወጣቶች ቁጥር እጅግ በጣም ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ከእለት እለትም እየጨመረ መሆኑን መረጃዎች ያረጋግጣሉ። ከየሃገራቱ ለሚደረጉ ስደቶችም የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። በሃገራቸው ያለን ጦርነት በመሸሽ፣…
Read More...
Read More...
ግንቦት 20 በብዝሃነት የደመቀው ዴሞክራሲያዊ ስርዓታችን መሰረት ነው!!
ግንቦት 20 በብዝሃነት የደመቀውዴሞክራሲያዊ ስርዓታችን መሰረት ነው!!
ዮናስ
ግንቦት 20 ሰላም፣ ልማትና የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲያብብ ምክንያት የሆነ፤ በመላው የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ልብ ልዩ ስፍራ የተሰጠው ቀን ነው፡፡ይህ ቀን ፋሺስታዊው የደርግ ስርዓት…
Read More...
Read More...
ትምህርትን በማስፋፋት የተገኘው ውጤት በጥራቱም ይደገም
ትምህርትን በማስፋፋት የተገኘው ውጤት በጥራቱም ይደገም
ብ. ነጋሽ
በኢትዮጵያ ትምህርት ጥቂቶች ብቻ የሚያገኙት ልዩ ስጦታ ነበር፣ ከሁለት ተኩል አስርት ዓመታት በፊት። ከ85 በመቶ በላይ የሚሆነው የሃገሪቱ ህዝብ በገጠር የሚኖር ሆኖ ሳለ ትምህርት ቤቶች ግን በከተሞች ብቻ ነበር…
Read More...
Read More...
በመስዋዕትነት የተሰበረው የሳንሱር ቀንበር
በመስዋዕትነት የተሰበረው የሳንሱር ቀንበር
ኢብሳ ነመራ
የአሁኗ ኢትዮጵያ ትውልድ የማያውቀውን አንድ ጉዳይ በማስታወስ ልጀምር። ድሮ - ከሃያ ስድስት ዓመታት በፊት መሆኑ ነው፣ በድብቅ የሚነበቡ መጻህፍትና ሌሎች ጽሁፎች ነበሩ። አንዳንዶቹ መጽሃፍት በተዓምር አይመሬውን የማስታወቂያና…
Read More...
Read More...
በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነግዱ ኪራይ ሰብሳቢዎችን የመታገል እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አባይ ወልዱ
በትግራይ ሕዝብ ስም የሚነግዱ አንዳንድ ኪራይ ሰብሳቢዎችን የመታገል እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት፥ ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የማህበረሰብ አባላት የተውጣጡ እና የግንቦት 20 የድል በዓልን…
Read More...
Read More...
ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች በቂ ዝግጅት በማድረግ በራስ መተማመናቸውን ሊያዳብሩ ይገባል
ሕይወት ገረመው በአዲስ አበባ እንጦጦ አምባ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለመፈተን በዝግጅት ላይ ነች፤ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በትጋት እያጠናች መሆኗን ትናገራለች።
ስለ ዝግጅቷ ለኢዜአ አስተያየት የሰጠችው ተማሪዋ ከሦስት ነጥብ በላይ በማምጣት ለማለፍ እየተዘጋጀች መሆኗንና…
Read More...
Read More...
የኢቲቪው ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ ወይስ ተባረረ?
የኢቲቪው ጋዜጠኛ ስራውን ለቀቀ ወይስ ተባረረ?
ትላንት አርብ ጠዋት የኢቲቪ ማኔጅመንትን ባካተተው ስብሰባ ያለ ሀላፊዎች እውቅናና ይሁንታ ቴዲ አፍሮ ቃለ መጠይቅ መደረጉን ኮንኖ በዚህ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ በሆኑ አካላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መመሪያ ማስተላለፉን ምንጮች ገልፀው…
Read More...
Read More...
የህብረቱ ፓርላማ ምን እያለን ነው?
የህብረቱ ፓርላማ ምን እያለን ነው?
ዘአማን በላይ
የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ከመሰንበቻው አንድ አስገራሚ መግለጫ አውጥቷል። ህብረቱ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ያለው ነው። ዳሩ…
Read More...
Read More...
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በሳዑዲ ያለሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው አለመመለሳቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ
በሳዑዲ ዓረቢያ ያለሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያሳዩት ቸልተኝነት እንዳሳሰባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ።
ለሥራ ጉብኝት ቻይና የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም የሳዑዲ መንግስት ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ዜጎች አገር…
Read More...
Read More...
porn videos
