Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የክቡር የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የደስታ መግለጫ

ክቡር ፕሪዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው በመመረጣቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ ገለጹ፡፡ ክቡር ፕሪዝዳንቱ ለኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡ አያይዘውም፣ ምርጫው የአገራችን ህዝቦች…
Read More...

ኢንዱስትሪና ኤክስፖርት በሁለተኛው ዕቅድ ዘመን

ኢንዱስትሪና ኤክስፖርት በሁለተኛው ዕቅድ ዘመን                                                        ታዬ ከበደ የሀገራችን ኢንዱስትሪ በተለይም የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ለህዳሴ ጉዟችን ወሳኝ ትርጉም አለው። በመፈጠር ላይ ያለው ቀጣይና…
Read More...

ትምክህተኞችንና ጠባቦችን እንታገል!

ትምክህተኞችንና ጠባቦችን እንታገል!                                             ታዬ ከበደ ትምክህትና ጠባብነት ሁለት አመለካከቶች ናቸው፡፡ አንዱ አንዱን አምርሮ ከመጥላቱ የተነሳ ጊዜውን ጠብቆ ሊቀብረው መቃብር ቆፍሮ ሲጠብቀው ይኖራል፡፡ ጭፍን ጥላቻና…
Read More...

የገፅታ ግንባታችን እየዳበረ ነው!

የገፅታ ግንባታችን እየዳበረ ነው! ዳዊት ምትኩ አገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የገፅታ ግንባታ ስራዋ እየተቀየረ ነው። ሁሉም ሀገራት የሚመኟትና አብረዋት ለመስራት የሚፈልጓት ሆናለች። የቅርብ ጊዜውን ብናስታውስ እንኳን ቻይናና እንግሊዝን ጨምሮ በበርካታ አገራት የስራ ጉብኝትና በርካታ…
Read More...

ዛሬም አክራሪነትን ቸል አንበለው!

ዛሬም አክራሪነትን ቸል አንበለው! ዳዊት ምትኩ የአክራሪነት ተግባር ዘርን፣ ቀለምን፣ ፆታን፣ ዕድሜን፣ ሃይማኖትን…ወዘተረፈ ሳይለይ ሁሉንም ሰላማዊ የሰው ዘር ያለ ሐጢያቱ ይቀጥፋል። የተግባሩ መገለጫ ምንም ይሁን ምን፣ ድርጊቱ አንድ የገዘፈ ዕውነታን በውስጡ ይዟል። እርሱም ተግባሩ…
Read More...

በግንቦት 20 ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያብባል!

በግንቦት 20 ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያብባል! ዳዊት ምትኩ የሀገራችን ፌዴራላዊ ስርዓት በብዝሃነት ውስጥ ያለን አንድነት በማጣጣምና ነባራዊ ችግሮችን ወሳኝ በሆነ ሁኔታ በመፍታት አሁን የደረሰበት ደረጃ ላይ ይገኛል። በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙት ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በፈቃዳቸው…
Read More...

ሥርዓቱ የፈጠረው ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

ሥርዓቱ የፈጠረው ፍትሐዊ ተጠቃሚነት                                ዳዊት ምትኩ ላለፉት 26 ዓመታት ኢትዮጵያዊያን ከሀገሪቱ ልማት ፍትሐዊ ተጠቃሚ ሆነዋል። በእነዚህ ጊዜያት በርካታ ፍሬያማ ውጤቶችን ተቋድሰዋል። ውጤቶቹም በሁሉም መስኮች በክልሎች ውስጥ ተመጣጣኝ…
Read More...

The fruits of May 28

The fruits of May 28                                                                                                                     Desta Hailu Only few days are left before…
Read More...

Maintaining the diplomatic alliance

Maintaining the diplomatic alliance                                                                                                                                Desta Hailu…
Read More...

Boosting the manufacturing sector

Boosting the manufacturing sector                                                                                                                         Desta Hailu It has now…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy