መከላከያ—የ“ትንሿ ኢትዮጵያ” መገለጫ
መከላከያ—የ“ትንሿ ኢትዮጵያ” መገለጫ
ዘአማን በላይ
የዘንድሮው ግንቦት 20 የድል በዓል ለ26ኛ ጊዜ “የህዝቦች እኩልነትና ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ያረጋገጠ ፌዴራላዊ ሥርዓት እየገነባች ያለች ሀገር—ኢትዮጵያ”…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አደጋን ተቋቋሞ እድገቱን መቀጠል የሚችል ኢኮኖሚ ገንብታለች – ብሔራዊ ባንክ
ኢትዮጵያ የተፈጥሮ አደጋን ተቋቋሙ እድገቱን መቀጠል የሚችል ኢኮኖሚ መገንባቷን የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዢ ዶክተር ዮሐንስ አያሌው ተናገሩ።
ምክትል ገዢው ዶክተር ዩሃንስ አያለው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ሀገሪቱ ባለፉት 26 ዓመታት ያስመዘገበችው እድገት…
Read More...
Read More...
ከንቱ ወሬ
ከንቱ ወሬ
ኢብሳ ነመራ
የአውሮፓ ፓርላማ በቅርቡ ኢትዮጵያ ላይ አሳለፍኩት ያለውን አንድ ውሳኔ ይፋ አድርጓል። የአውሮፓ ፓርላማ ኢትዮጵያ ላይ ውሳኔ ሲያሳልፍ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። ከዚህ ቀደምም ውሳኔ አሳልፎ ያውቃል። ለውሳኔው መነሻ የሚሆነው ሃሳብ በፓርላማው ተጠንቶ የተገኘ…
Read More...
Read More...
በኢሬቻ በዓል ላይ ሁከት በማስነሳት ለ55 ሰዎች ሞት ምክንያት ናቸው የተባሉ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው
በኢሬቻ በዓል ላይ ከሃገር ሽማግሌዎች ማይክ በመቀማትና ሁከት በማስነሳት ለ55 ሰዎች ሞት ምክንያት ናቸው የተባሉት ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተባቸው።
ተከሳሾች ቱፋ መልካ እና ከድር በዳሶ ሲሆኑ፥ ክሱ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የወንጀል ችሎት ነው የቀረበባቸው።…
Read More...
Read More...
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ5.6 ሚሊዮን ዶላር ሊሰጥ ነው
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለሶስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የውሃ እና ንጽህና አቅርቦት የሚውል የ5.6 ሚሊዮን ዶላር ብድር እና ስጦታ ሊያቀርብ ነው፡፡
ንኩ ድጋፉን ማድርግ የፈለገው የኢትዮጵያ መንግስት ለህዘቦች የተሻሻለ ኑሮ የሚሰራቸውን ተግባራት ለመደገፍ እንደሆነ አስታውቋል፡፡
በመሆኑም…
Read More...
Read More...
ጂቡቲ በአፍሪካ ግዙፍ ዘመናዊ ወደብ በመገንባት ለአገልግሎት ክፍት አደረገች
ጂቡቲ በ590 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ያስገነባችው ዘመናዊ የዱራህሌ ወደብ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
በ960 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ዶራሌ ሁለገብ ወደብ ለተለያዩ አገልግሎቶች ይውላል ተብሏል።
ወደቡ 590 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የፈጀ ሲሆን ወጪው በጂቡቲ ወደብ እና በቻይና…
Read More...
Read More...
መንጋው” አፉን እንደከፈተ ቀረ
“መንጋው” አፉን እንደከፈተ ቀረ♦…!
ዘአማን በላይ
ይህን ፅሑፍ የሚያነብ ማንም ሰው ርዕሱን እንደተመለከተ በቅድሚያ ወደ አዕምሮው የሚመጣው ነገር፤ ‘መንጋው ማን ነው?’ የሚል ጥያቄ ይመስለኛል። አዎ! “መንጋው” በነጠላው አንድ፣ በድርብ ደግሞ የጥቂት ግለሰቦች ስብስብ ነው። በአንድ…
Read More...
Read More...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሳዑዲ የሚመለሱ ዜጎችን ሁኔታ በስፍራው ተገኝተው እየገመገሙ ነው
የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከሳዑዲ ዓረቢያ የሚመለሱ ዜጎችን ሁኔታ በስፍራው ተገኝተው እየገመገሙ ነው።
በእርሳቸው የተመራው የአስቸኳይ ጊዜ ግብረ ሃይል ወደ ሳዑዲ አምርቷል።
ልዑኩ ከሳዑዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን የጉዞ ሰነድ የሚያገኙባቸውን እና የሰነድ…
Read More...
Read More...
የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ
የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን ተስፋዬ በተከሰሰበት አመፅና አድማ ማስነሳት ወንጀል በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ።
የፌደራል አቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመለክተው ተከሳሹ የፖለቲካ ርዕዮተ አለም ዓላማን ለማራመድ፣ በመንግስት ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር፣…
Read More...
Read More...
ጅቡቲ በአፍሪካ ዘመናዊ ወደብ ለአገልግሎት ክፍት አደረገች
ጅቡቲ በአፍሪካ ዘመናዊ የተባለውን ወደቧን ለአገልግሎት ክፍት አደረገች፡፡
"ዶራሌህ መልቲ ፐርፐዝ ፖርት" የሚል ስያሜ ያለው ይህ ወደብ ሀገሪቱ ለዓለም አቀፋዊ የመርከብ አገልግሎት ተደራሽነት የምታደርገው ጥረት አካል ነው ተብሏል፡፡
ዶራሌህ ባለብዙ አገልግሎት የወደብ መሰረተ ልማት…
Read More...
Read More...
porn videos
