ትናንት እና ዛሬ ከ1 ሺህ 400 በላይ ዜጎች ከሳዑዲ አዲስ አበባ ገብተዋል
ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ እስከ ዛሬ ረፋድ ድረስ ከ1 ሺህ 400 በላይ ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ሳዑዲ አረቢያ ህጋዊ የስራ እና የመኖሪያ ፈቃድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ የሚገኙ የውጭ ሀገር ዜጎች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የ90 ቀናት የምህረት አዋጅ ማወጇ ይታወሳል።…
Read More...
Read More...
የ5 ሚሊየን ብር የሂሳብ ሰነድ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተቱ ግለሰቦች በ17 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ
ከደንበኞች የቁጠባ ገንዘብ ያጭበረበሩት 95 ሺህ ብር እንዳይታወቅባቸው የ5 ሚሊየን ብር የሂሳብ ሰነድ መፀዳጃ ቤት ውስጥ የከተቱ ሁለት ግለሰቦች በ17 ዓመት ፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
ውሳኔውን ያስተላለፈው በደቡብ ክልል የከንባታ ጠንባሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው።
ተከሳሾቹ…
Read More...
Read More...
አልተቀበልኩትም ስም ከምግባር ሲገጥም!
አልተቀበልኩትም ስም ከምግባር ሲገጥም!
ሰለሞን ሽፈራው
“ስምን መልአክ ያወጣዋል” የሚለው አገርኛ ተረት ምንን እንደሚያመለክት ማብራሪያ የሚያሻው ጉዳይ አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም ደግሞ ይህን ምሳሌያዊ አነጋር የሚያስከትለው፤ አንድ ሰው ለስሙ የሚመጥን ምግባረ መልካም ስብዕናን…
Read More...
Read More...
ፈተና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ዕውቀት መለኪያ ነው!
ፈተና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ዕውቀት መለኪያ ነው!
ዮናስ
በመላ አገራችን የ2009 ዓ.ም. አገር አቀፍ ፈተናዎች ተጀምሯል።የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተጠናቆ የመሰናዶ ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና እየተሰጠ ነው። ከሞላ ጎደል የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በስኬት የተጠናቀቀ ቢሆንም…
Read More...
Read More...
ስደት ለአገርና ለወገን ውርደት ነው!
ስደት ለአገርና ለወገን ውርደት ነው!
ስሜነህ
የሳዑዲ መንግሥት በአገሩ የሚኖሩ የየትኛውም አገር ህገ ወጥ ስደተኞች በዘጠና ቀናት ውስጥ አገሩን ለቀው እንዲወጡ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ የቀሩት ከሰላሳ ቀናት ያነሰ ነው ። ሰኔ 20 /2009 ዓ/ም ያበቃል። ከግማሽ ሚሊዮን…
Read More...
Read More...
የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ያለህ የሚለው ዘርፍ
የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ያለህ የሚለው ዘርፍ
ስሜነህ
ኢትዮጵያ በግብርና መር የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ የምትመራ መሆኑ አያጠያይቅም። የግብርና ልማቱን ከኢንዱስትሪ ልማት ጋር በማስተሳሰር በዘላቂነት ኢንዱስትሪውን በአስተማማኝ መንገድ ለማሳደግ በአንደኛውና ይበልጥ ደግሞ አሁን…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በማምረቻ ዘርፍ ፖሊሲዋ ምሳሌ መሆን ችላለች- ዶ/ር አርከበ እቁባይ
ከኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፍ ፖሊሲ በርካታ ስኬታማ ተሞክሮዎችን እንዳገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ ለውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ከሆኑት የአፍሪካ ሀገራት በተሻለ ደረጃ ላይ እንደምትገኝም ተነግሯል፡፡
ሀገሪቱን ተመራጭ ካደረጓት ምክንያቶች መካከል አነስተኛ የኤሌክትሪክ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ በ2017 ከአፍሪካ አገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች:- የአለም ባንከ
ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓውያኑ በ2017 ከአፍሪካ አገራት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የአለም ባንክ ገለጸ።
"ግሎባል ኢኮኖሚክ ፕሮስፔክት" በዚህ ወር ባቀረበው ሪፖርት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ በተያዘው የአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2017 ዓ.ም 8.3 ከመቶ የኢኮኖሚ እድገት…
Read More...
Read More...
አዋጪው የድርቅ መከላከያ!!
አዋጪው የድርቅ መከላከያ!!
ይነበብ ይግለጡ
በሀገራችን ለረዥም ዘመናት እየተፈራረቀ ሲከሰት የነበረውን ድርቅ ለመከላከል ለመመከት በሚቻልበት ሁኔታ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ድርቁ በተለያየ ጊዜያት በሰውም በእንሰሳትም…
Read More...
Read More...
በሕገወጥ ስደት ተጠቃሚ የለም !!
በሕገወጥ ስደት ተጠቃሚ የለም !!
ይነበብ ይግለጡ
በሕገወጥ ስደት ከሀገር መውጣት ዜጎቻችን ብዙ የከፉ ችግሮችን፣ መከራዎችንና ፈተናዎችን እንዲጋፈጡ ከማድረጉም በላይ በዋነኛነት…
Read More...
Read More...
porn videos
