Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ግድቡ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን የሚያጠናክር ነው!

ግድቡ ቀጣናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን የሚያጠናክር ነው!                                                               ደስታ ኃይሉ ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሩካ ቀጣናው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ብርቱ ጥረት እያደረገች ነው። በዳርፉር፣ በሱዳን አብዬ፣…
Read More...

ድርቅ ወደ ረሃብ እንዳይቀየር ያደረገ አገራዊ አቅም

ድርቅ ወደ ረሃብ እንዳይቀየር ያደረገ አገራዊ አቅም                                                             ደስታ ኃይሉ የድርቅ አደጋ ለሀገራችን አዲስ ክስተት አይደለም። በተፈጥሮ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በአመዛኙ የምስራቅ አፍሪካ…
Read More...

ሠላም በህዝብ ባለቤትነት እውን የሚሆን ነው!

ሠላም በህዝብ ባለቤትነት እውን የሚሆን ነው!                                                              ደስታ ኃይሉ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ የሰላምን ጥቅም የሚገነዘብ ያለ አይመስለኝም። ይህ ህዝብ ለሰላም የከፈለው ዋጋ እጅግ ከፍተኛ ነው።…
Read More...

ሁኔታዎች አልጋ በአልጋ አይደሉም፤ ግን ሰርቶ መለወጥ ይቻላል!

ሁኔታዎች አልጋ በአልጋ አይደሉም፤ ግን ሰርቶ መለወጥ ይቻላል!                                                         ደስታ ኃይሉ ሳዑዲ አረቢያ ውስጥ እጅግ በርካታ ኢትዮጵያዊያን  እንደሚኖሩ መረጃዎች ያስረዳሉ። በርካቶች ህጋዊ የስራ ወይም…
Read More...

የህዳሴ ጉዟችን የስበት ማዕከል!

የህዳሴ ጉዟችን የስበት ማዕከል!                                                ሰለሞን ሽፈራው አንድ  ሀገር ዳር ድንበሯ ከውጭ በሚመጣ  ወራሪ ጠላት ሳይደፈርና ሕዝቦቿም ለባዕዳን የቀኝ አገዛዝ ቀምበር ሳይዳረጉ የኖሩበት የነፃነት ታሪክ ስላላት ብቻ…
Read More...

ኢትዮጵያዊው ኒዮ-ሊበራሊት ፀሐፊ

ኢትዮጵያዊው ኒዮ-ሊበራሊት ፀሐፊ                        ኢዛና ዘመንፈስ የኦብጀክቲቪዝም ፍልስፍና አመንጪዋ አየንራንድ በዓለም ዙሪያ በርካታ ደቀመዛሙርቶች አሏት፡፡ ደረጃና ቁጥራቸው ይለያይ እንጂ አየንራንድ ኢትዮጵያ ውስጥም አድናቂዎች እንዳሏት ይታወቃል፡፡ የአየንራንድ…
Read More...

የሌ/ጄኔራል ፃድቃን ሃሳቦች ገብቶኛልም፤ አልገባኝምም

የሌ/ጄኔራል ፃድቃን ሃሳቦች ገብቶኛልም፤ አልገባኝምም! ለገሠ ዋቅጅራ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ ግለሰቦችን ሃሳቦች እያንሸራሸረ ነው። እንደ አንድ ለሀገር የዴሞክራሲ ግንባታ የሚተጋ ተቋም፤ ጋዜጣው የሃሳቦች መንሸራሸሪያ መድረክ (forum of…
Read More...

ድርቅን በዘላቂ ልማት

ድርቅን በዘላቂ ልማት ብ. ነጋሽ ድርቅ የሚለውን ቃል ከፊደል ጋር ነው የቆጠርኩት፤ በልጅነቴ የቄስ ትምህርት ቤት እያለሁ። የኔታ ትምህርት ቤት ሀ፣ ሁ . . . ሲያስተምሩኝ ውዬ ወደቤቴ ሰመለስ ዳንቴል ተሸፍኖ የተቀመጠው ሬዲዮ ስለወሎ ድርቅ ያወራል። ሬዲዮው የወሎ ድርቅ፣ የድርቅ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy