Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ከለጋሽ ተለጋሽ ወደ ትብብር ያደገ ግንኙነት

ከለጋሽ ተለጋሽ ወደ ትብብር ያደገ ግንኙነት ብ. ነጋሽ   ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትስስር ውስጥ ትታወቅ የነበረው በተወሰኑ የግብርና ጥሬ ምርቶች የወጪ ንግድና በዚህ ልክ በተገደበ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ነበር። የመንግስት የልማት ኢንቨስትመኖቶች እጅግ ውስን በመሆናቸው ሃገሪቱ…
Read More...

አንድ ቤት የሚሰሩ ሣር አይሻሙም

አንድ ቤት የሚሰሩ ሣር አይሻሙም ኢብሳ ነመራ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 22፣ 2009 ዓ/ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተመራለትን የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ህገመንግሥታዊ ልዩ ጥቅም ለማስጠበቅ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ተመልክቶ ለዝርዝር ጥናት ለህግ፣…
Read More...

መቼምና የትም ዜጎቹን ችላ የማይል መንግስት

መቼምና የትም ዜጎቹን ችላ የማይል መንግስት ብ. ነጋሽ በሳኡዲ አረቢያ በህገወጥነት የሚኖሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች ሃገሪቱን ለቀው እንዲወጡ  ተቀምጦ የነበረው የምህረት የጊዜ ገደብ ሰኔ 20፣ 2009 ዓ/ም ተጠናቋል። በሳኡዲ አረቢያ በህገወጥነት ከሚኖሩ የተለያዩ ሃገራት ዜጎች…
Read More...

ተመልካችና አድማጭ ያጣው የጽንፈኞች ጩኸት   

ተመልካችና አድማጭ ያጣው የጽንፈኞች ጩኸት    አባ መላኩ ጽንፈኞች አሁን ላይ ተገለዋል። አድማጭና ተመልካች አጥተዋል።  በየፌስ ቡኩ የሚረጩት መርዛማ ፖለቲካቸው  መክኖባቸዋል። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው ሰሞኑን በአዲስ አበባ  የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም የሚያስጠብቀውን ረቂቅ አዋጅ ላይ…
Read More...

በመቀሌ ለ1 ሺህ 582 መምህራንና የጦር አካል ጉዳተኞች የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ተሰጠ

የመቀሌ ከተማ አስተዳደር ለ1 ሺህ 582 መምህራን እና የጦር አካል ጉዳተኞች ለመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ በዛሬው እለት በእጣ አስተላልፏል። ለመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚሆነው ቦታው ለ1 ሺህ 332 መምህራን እና ለ250 የጦር አካል ጉዳተኞች ነው በዛሬው እለት ተላልፎ የተሰጠው። ለጦር…
Read More...

የበቀለ ሞላ ሆቴል ለሁለት ገዢዎች መሸጡ ውዝግብ ፈጥሯል

በበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከሚገኙ የታዋቂው በቀለ ሞላ ሆቴሎች መካከል አንዱ የሆነውና በባሌ ዞን በሲናና ወረዳ ሮቤ ከተማ የሚገኘው ሆቴል ለሁለት መሸጡ በፍ/ቤት እያከራከረ ነው፡፡ የሆቴሉ ባለቤቶች ሆቴሉን ለሁለት ገዢዎች እንደሸጡት መሆኑን ከክስ መዝገቦቹ መረዳት የተቻለ ሲሆን 4…
Read More...

አምስት አርቲስቶች በወንጀልና በሽብርተኝነት ተከሰሱ

ሁከትና አመፅን የሚያነሳሱ ዜናዎች፣ ግጭቶችና ሙዚቃ በማዘጋጀት፣ ከኦነግ ባንዲራና ወታደሮች ጋር በማቀናበርና ወደ ውጪ በመላክ በዩቲዮብ ላይ እንዲጫን አድርገዋል የተባሉ 5 የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ 7 ግለሰቦች ትናንት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy