Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

መንግስት ለኦሮሞ ህዝብ የገባውን ቃል አክብሯል!

መንግስት ለኦሮሞ ህዝብ የገባውን ቃል አክብሯል! ሰለሞን ሽፈራው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት፤ የአፍሪካ ህብረትና እንዲሁም ደግሞ፣ የሌሎች ዓለም አቀፋዊ ተቋማት መቀመጫ የሆነችው መዲናችን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ውስጥ እንደ ምትገኝ ይታወቃል፡፡ ከዚሁ የማይካድ ነባራዊ…
Read More...

የአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደር ህይወት እንዲለወጥ ዛሬም

የአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደር ህይወት እንዲለወጥ ዛሬም… አባ መላኩ ኢትዮጵያ ልማትን ማረጋገጥ የህልውና ጉዳይ ነው በሚል ርብርብ ከጀመረች 26 ዓመታት ተቆጥሯል። ይህንን እውን ለማድረግ ደግሞ በመላ አገሪቱ ዘርፈ ብዙ የልማት ግንባታ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ…
Read More...

ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፍሪካዊ አቋሞች የተሰጠ እውቅና

ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፍሪካዊ አቋሞች የተሰጠ እውቅና                                                         ዘአማን በላይ የአፍሪካ ህብረት ግማሽ ክፍለ ዘመንን የተሻገረ ተቋም ነው። በዚህ የጎልማሳነት ዘመኑ ከምስረታው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት…
Read More...

ድንበር ተሻጋራው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፋይዳ ስሜነህ አንድ የልማት ስራ ሲታቀድ፣ በልማድ ወይም እንደ ሀገሩ ህግ በግዳጅ፣ በፍጥረትና በተፈጥሮ ላይ በቀጥታ ወይም በተዘዋሪ መንገድ ስለሚያመጣው ተጽዕኖ “ስለአካባቢው ፍጥረት ተጽዕኖ…
Read More...

“ኢትዮዽያ  በአቢይ ምርቶች የመጨረሻ ጥግ የደረሰች ሃገር”

“ኢትዮዽያ  በአቢይ ምርቶች የመጨረሻ ጥግ የደረሰች ሃገር” ስሜነህ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በፍጥነት በማደግ ላይ እንደሚገኝ እና በቀጠናው ትልቁ ምጣኔ ሀብታዊ ኃይል እንደሚሆን Deutsche Welle በድረገጹ ባስነበበው ትንታኔ አስታውቋል። “ኢትዮጵያ ኬንያን የበለጠችበት ምክንያት…
Read More...

የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በዛሬው እለት ተመረቀ።

#የበለጸገች_ኢትዮጵያ የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በዛሬው እለት ተመረቀ። በመቐለ ከተማ የተገነባው የመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያምን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እና የክልሉ አመራሮች በተገኙበት በዛሬው እለት ተመረቀ።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy