ስደት ይቁም
ስደት ይቁም
ይነበብ ይግለጡ
የሰው ልጅ በሕይወት ዘመኑ ያለው ትልቁ ጸጋ ሀገር ነው፡፡ ሀገር በእናትም በአባትም ትመሰላለች። የሀገር ፍቅር፤ የወገን ፍቅር የምንለው የተለያዩ ተፈጥሮዎችዋን፣ ሕዝብዋን፣ ባህሏን፣…
Read More...
Read More...
ሕጻናት እና ትምህርት በኢትዮጵያ ሶማሌ
ሕጻናት እና ትምህርት በኢትዮጵያ ሶማሌ
ቤቲ በድሉ
ትምህርት የአንድን ሰው ሁለንተናዊ ሕይወት ለመገንባት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ተተኪውን ትውልድ ቅርጽ ለማስያዝ፣ ጠንካራ እና ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ዓይነተኛ ሚና አለው። ስለዚህ የትምህርት ዋጋ…
Read More...
Read More...
ለሴቶች የተሰራ ለሕዝብ እንደተሰራ ነው!
ለሴቶች የተሰራ ለሕዝብ እንደተሰራ ነው!
ውብሸት ሰንደቁ
በሶማሌ ማኅበረሰብ ውስጥ ሴት ልጅ የበለጠ ክብር አላት። በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልልም ሴትነት ከምንም በላይ ይከበራል፡፡ ሴትን ሲደበድብ ወይም ሲበድል የተገኘ ሰው ፖሊስ አሊያም ሌላ ሕግ አስከባሪ እስኪመጣ ወይም ፍርድ ቤት…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ ከ2 ዓመት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ግንባታ እየተካሄደ ነው
ኢትዮጵያ ከሁለት ዓመት በኋላ የምታመጥቀው ሳተላይት ግንባታ እየተካሄደ መሆኑ ተገለፀ።
ይህ የተገለፀው ዛሬ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ሲጀምር ነው።
የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት 1ኛ ጉባኤ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Read More...
Read More...
አገር የሚያብበውም ሆነ የሚከስመው በወጣቶቹ ነው!
አገር የሚያብበውም ሆነ የሚከስመው በወጣቶቹ ነው!
ውብሸት ሰንደቁ
በአጭርና ረጅም ልቦለዶቹ የሚታወቀው ደረሲ ስብሓት ገብረእግዚአብሔር ከልቦለዶቹ አንዱ በሆነው “ትኩሳት” በሚባለው የረጅም ልቦለድ መፅሐፉ ስለወጣትነት እንዲህ ይላል፡፡ “ጥሩ ነው ወጣት መሆን፡፡ ገንዘብ…
Read More...
Read More...
ሕጻናት እና ትምህርት በኢትዮ-ሶማሌ
ሕጻናት እና ትምህርት በኢትዮ-ሶማሌ
ትምህርት የአንድን ሰው ሁለንተናዊ ሕይወት ለመገንባት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ተተኪውን ትውልድ ቅርጽ ለማስያዝ፣ ጠንካራ እና ጤናማ ማኅበረሰብ ለመገንባት ዓይነተኛ ሚና አለው። ስለዚህ…
Read More...
Read More...
በግብርናው ዘርፍ የተገኘው ስኬት በኢንዱስትሪውም ይደገማል!
በግብርናው ዘርፍ የተገኘው ስኬት በኢንዱስትሪውም ይደገማል!
ወንድይራድ ኃብተየስ
አገራችን ባለፉት አስራ አራት ዓመታት ፈጣንና ተከታታይነት ያለው ባለሁለት አሃዝ የኤኮኖሚ ዕድገት ማስመዝገብ የቻለችው በግብርናው ዘርፍ በተመዘገበው ለውጥ ሳቢያ እንደሆነ በዕርግጠኝነት መናገር…
Read More...
Read More...
የመልካም አስተዳደር ተግባሮች በሁሉም ዘርፎች ይጠናከሩ!
የመልካም አስተዳደር ተግባሮች በሁሉም ዘርፎች ይጠናከሩ!
ቶሎሳ ኡርጌሳ
መልካም አስተዳደርን በአንድ ጀንበር ለማስፈፀም መሞከር፤ “ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል” እንደሚባለው የአንድ ጊዜ…
Read More...
Read More...
በኢንዱስትሪ ፓርኮች እየደመቀች ያለች ሀገር
በኢንዱስትሪ ፓርኮች እየደመቀች ያለች ሀገር
ዘአማን በላይ
የኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት በፍጥነት እያደገ ነው። በምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ምጣኔ ሃብታዊ ኃይል እንደሚሆን የተለያዩ ዓለም አቀፍ የመገናኛ…
Read More...
Read More...
ድርቅ እና ኪራይ ሰብሳቢነት
ድርቅ እና ኪራይ ሰብሳቢነት
ኢዛና ዘመንፈስ
ኪራይ ሰብሳቢነትን መሰረት ያደረገ የፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ቅኝት ጎልቶ በሚስተዋልበት ሀገር ውስጥ ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም፡፡ ይህ ሊሆን የሚችለውም ደግሞ መንግስት ስለፈለገ አይደለም፡፡ ይልቅስ የኪራይ…
Read More...
Read More...
porn videos
