Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የግብር ግዴታን መወጣት የሞራልና የህግ አቅም ይፈጥራል

የግብር ግዴታን መወጣት የሞራልና የህግ አቅም ይፈጥራል ብ. ነጋሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለፈው ዓመት በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ወደተቃውሞነት ያደገ ቅሬታ ሲገልጽ እንደነበረ ይታወሳል። በዚህ ወደተቃውሞነት አድጎ በነበረ ቅሬታ ከተነሱ ጥያቄዎች መሃከል የልማት ጥያቄ ቀዳሚው እንደነበረ…
Read More...

የሚያስመሰግን ተግባር

የሚያስመሰግን ተግባር ብ. ነጋሽ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት በሃገሩ በህገወጥነት የሚኖሩ የውጭ ሃገር ዜጎች ሃገሩን ለቀው እንዲወጡ  ከሶስት ወር በፊት አዋጅ ማውጣቱ ይታወቃል። ይህ አዋጅ በዚያ በህገወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንም የሚመለከት ነው። በሳኡዲ አረቢያ በህገወጥነት የሚኖሩ…
Read More...

ወደምድርም እንመልከት

ወደምድርም እንመልከት ኢብሳ ነመራ ወርሃ ጥር አልፎ የካቲት ሲገባ፣ ሰኔ ግም ሲል ኢትዮጵያውያን የዝናብ ነገር ያስጨንቃቸዋል። የበልግና ክረምት ዝናብ ነው የሚያስጨንቃቸው።  ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተሜውም ገጠሬ አርሶ አደሩም ይጨነቃል። ሰማይ ደመና ርቆት መሬት የሚያርሰው ዝናብ አጥቶ…
Read More...

የሥራ እንጂ የሙያ አጥነት ችግር ተቃሏል

የሥራ እንጂ የሙያ አጥነት ችግር ተቃሏል ኢብሳ ነመራ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች)  ትምህርታቸውን  በብቃት አጠናቀዋል ያሏቸውን ተማሪዎቻቸውን እያስመረቁ ነው። ዘንድሮ በአጠቃላይ 150 ሺህ ተማሪዎች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሶስተኛ ዲግሪ ይምረቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።…
Read More...

በኦሮሚያ የስነምግባር ጉድለት በተገኘባቸው የህግ ስራ አስፈጻሚ ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በኦሮሚያ ክልል የስነምግባር ጉድለት በተገኘባቸው ዳኞች፣ የህግ ኦፊሰሮችና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አምስተኛ የሥራ ዘመን ሁለተኛ ዓመት ስድስተኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዷል። በዛሬው…
Read More...

መድረክ አዲስ የሥራ አስፈፃሚ አመራር አባላትን መረጠ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ፓርቲ አዲስ የሥራ አስፈፃሚ አመራር አባላትን መረጠ። መድረክ ዛሬ የምርጫ ቦርድ ተወካዮች በተገኙበት ባካሄደው 13ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዶክተር ሚሊዮን ቱማቶን የግንባሩ ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧል። በተጨማሪም መምህር ጎይተኦም ፀጋዬ…
Read More...

አቶ አማረ አረጋዊ እና አቶ ክፍሌ ወዳጆ እውቅና ተሰጣቸው

አቶ ክፍሌ ወዳጆ በኢትዮጵያ ሀሳብ የመግለፅ፣ የመናገርና የመፃፍ ነፃነት እንዲከበር በብርቱ በመታገል ላበረከቱት አስተዋፅኦ ነው እውቅናው የተሰጣቸው፡፡ አቶ ክፍሌ ወዳጆ በ1987 ዓ.ም የፀደቀውን ሕገመንግስት ያረቀቀውንና ያፀደቀውን ኮሚሽን የመሩ ሲሆን የሚድያ አስፈላጊነትን በማሳመን…
Read More...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዘጠኝ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ዘጠኝ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ከተወያየባቸው ረቂቅ አዋጆች መካከል የኢፌዴሪ መንግስት ከአለም ነዳጅ ላኪ ሃገራት (ኦፔክ) ዓለምአቀፍ ልማት ፈንድና ከዓረብ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ጋር፥ ለሻምቡ-አጋምሳ…
Read More...

በአማራ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በግብርና ምርታማነት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ትናንት የተጀመረው የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ውሎው የክልሉን የ2009 የአፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባቀረቡት ሪፖርት በግብርናው ዘርፍ ምርታማነት በተጠናቀቀው በጀት የተሻለ ውጤት መመዝገቡን ነው ያብራሩት።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy