Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን

ኢትዮጵያ ለአፍሪካውያን                                                                                                                      ይነበብ ይግለጡ ኢትዮጵያ በመላው አለም የተከበረችና…
Read More...

ኢትዮጵያና የወቅቱ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እይታ

ኢትዮጵያና የወቅቱ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እይታ                                                                                     ይነበብ ይግለጡ በግብርና ላይ ከተመሰረተ ኋላቀር ኢኮኖሚ በመነሳት፣ በኢትዮጵያ…
Read More...

እኛም በጠብታ ድጋፋችን

እኛም በጠብታ ድጋፋችን ታላቁ ግድባችንን… አባ መላኩ “ጋን በጠጠር ይደገፋል” እንደሚባለው አገራችን እየገነባች ያለችው ባለብዙ ቢሊዮን ዶላር ፕሮጀክት  እያንዳንዳችን  ባደረግናት  ጠብታ ድጋፍ ወደ ስኬት ተቃርቧል። ትብብር ወደ ስኬት እንደሚያደርስ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ጥሩ ማሳያ…
Read More...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ለ2010 የ37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ለ2010 በጀት አመት ከ37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፅድቋል። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው በ2010 በጀት መግለጫ፣ ጥቅል በጀት ጣራ አመዳደብ እና የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የበጀት ድጎማ ቀመር ቀርቦ ውይይት ከተደረገ በኋላ በሙሉ ድምጽ…
Read More...

የኦሮሚያ ክልል በቀን ገቢ ግመታ ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲቀርቡ አሳሰበ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከእለት ገቢ ግመታ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በሰላማዊ መንገድ እንዲቀርቡ  አሳሰበ። የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ቅሬታ ያለው ማንኛውም አካል ለሚመለከተው አካል ማቅረብ ይችላል ብለዋል።…
Read More...

ጨፌ ኦሮሚያ ለ2010 55 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በጀት አፀደቀ

የጨፌ ኦሮሚያ 2ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ ከ55 ነጥብ 81 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የተዘጋጀውን የክልሉን መንግስት የ2010 ዓ.ም በጀት አፀደቀ። በጀቱ ካለፈው አመት ጋር ሲነጻጸር የ9 ቢሊየን ብር ብልጫ አለው። በጀቱ 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ለክልሉ ተዘዋዋሪ በጀት፣ 13…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy