Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በኦሮሚያ ክልል በቀን ገቢ ትመናው ላይ ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ለመፍታት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር እየተሰራ ነው

በኦሮሚያ ክልል ከቀን ገቢ ትመና ጋር ያለውን የተሳሳተ ግንዛቤ ለመፍታት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ። በክልሉ ከግምቱ ጋር የሚነሱ ቅሬታዎችን ለማስተናገድ የደረጃ 'ሐ' ግብር ከፋዮች የመክፈያ ቀን ለ15 ቀናት ተራዝሟል። የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ…
Read More...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ከልማት ዕቅዱ አኳያ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ከልማት ዕቅዱ አኳያ ዳዊት ምትኩ ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች የአፍሪካ ማዕከል ለመሆን እየሰራች ነው። በተለይም አሁን በያዝነው በሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ውስጥ በመገንባት ላይ ትገኛለች። ዕቅዱ…
Read More...

ስራ ፈጠራን የሚያበረታታ ፖሊሲ

ስራ ፈጠራን የሚያበረታታ ፖሊሲ ዳዊት ምትኩ በቅርቡ የአገራችን የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ወደ 50 ሺህ የሚጠጉ ምሩቃን አሰመርቀዋል። ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች የተማረ የሰው ኃይልን ማፍራት የምትችል አገር ናት። አገራችን የምትከተለው የትምህርት ፖሊሲ ጥራት ላይ በማተኮር 70 በመቶ…
Read More...

ህዝብን ከህዝብ ጋር የማስተሳሰር ጥረት

ህዝብን ከህዝብ ጋር የማስተሳሰር ጥረት                                                         ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ህዝብና መንግስት ስደተኞችን በእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ እያስተናገዱ ነው። መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ስደተኞችን እንደሚቀበልና በዚህም…
Read More...

የአማራና የትግራይ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ያዘጋጁት የህዝብ ለህዝብ መድረክ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምሯል።

የአማራና የትግራይ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ያዘጋጁት የህዝብ ለህዝብ መድረክ ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀምሯል። የሁለቱም ክልል ህዝቦችን አንድነት ና አብሮነት ለማጠናከር በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ የፌደራል መንግስት የስራ ሃላፊዎች፣የብአዴን እና ህውሀት አመራሮች፣ የመከላከያ ሰራዊት…
Read More...

የግድቡ ፍትሐዊነት

የግድቡ ፍትሐዊነት                                                           ታዬ ከበደ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ቀጣናውን በኢኮኖሚ ከማስተሳሰር ባለፈ፣ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ፍትሐዊ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው። ግድቡ ኢትዮጵያዊያን…
Read More...

የኢትዮጵያ ፅኑ አቋም

የኢትዮጵያ ፅኑ አቋም                                                       ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ በሰላም ፈላጊነት አቋሟ የምትታወቅ ሀገር ናት። በባህረ ሰላጤው ሀገራትና በኳታር መካከል በተፈጠረው ፖለቲካዊ ውዝግብ የኤርትራ መንግስት በወሰደው አቋም…
Read More...

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ቀን ገቢ ግብር አወሳሰን

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ቀን ገቢ ግብር አወሳሰን                                                   ታዬ ከበደ ግብር መክፈል የዜግነት ክብርና ኩራት ነው። የመሰረተ ልማትና ሌሎች ተግባሮች የሚወሰኑት መሰረተ ልማት የሚገነባውና ፍተሐዊ የሃብት ክፍፍል እውን…
Read More...

ህዝብን ከህዝብ ጋር የማስተሳሰር ጥረት

ህዝብን ከህዝብ ጋር የማስተሳሰር ጥረት                                                         ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ህዝብና መንግስት ስደተኞችን በእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ እያስተናገዱ ነው። መንግስት በፖሊሲ ደረጃ ስደተኞችን እንደሚቀበልና በዚህም…
Read More...

የድንበር ችግሮችን የሚፈታ ስርዓት

የድንበር ችግሮችን የሚፈታ ስርዓት ዳዊት ምትኩ አገራችን የምትከተለው ፌዴራላዊ ስርዓት በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰቱ የድንበር ውዝግቦችን የመፍታት ስርዓትና አቅም ያለው ነው። ስርዓቱ ብህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ እንደመሆኑ መጠን ባለፉት ስርዓቶች ይነሱ የነበሩ ችግሮችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy