Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በሣዑዲ የሚቀሩ ዜጎች ለሚጠብቃቸው ኃላፊነቱን በግላቸው ይወስዳሉ

በሣዑዲ የሚቀሩ ዜጎች ለሚጠብቃቸው ኃላፊነቱን በግላቸው ይወስዳሉ ብ. ነጋሽ በሣዑዲ ዐረቢያ በህገ ወጥነት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን የአገሪቱ መንግሥት ባወጣው የውጡልን አዋጅ መሠረት ወደአገራቸው ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት አራት ወራት አስቆጥሯል። የሣዑዲ ዐረቢያ መንግሥት ህገ ወጥ…
Read More...

የትውልድ ምልክት

የትውልድ ምልክት በሀብቶም ገብረእግዚያብሄር (16/11/09) nahat143love@gmail.com ጠንካራ ሀገር የሚመሰረተው በትውልዶች ጠንካራ ስራ ነው። አንድ ትውልድ ጠንካራ ሀገር ለመመስረት መሰረቱን ይጥላል እንጂ በራሱ ጠንካራ ሀገር ሊመሰርት አይችልም። ለምን…
Read More...

የኢንዱስትሪዎቻችን ደጀን የሚሆን የግብርና አቅም ለመገንባት

የኢንዱስትሪዎቻችን ደጀን የሚሆን የግብርና አቅም ለመገንባት ስሜነህ ሃገራችን  በዚህ መኸር ወቅት ከዋና ዋና ሰብሎች ብቻ  ከ345  ሚሊዮን ኩንታል በላይ  ምርት ለመሰብሰብ ዕቅድ ስለመያዟ ተነግሯል። በአገር ደረጃ  ማረጋገጥ የተቻለውን  የምግብ ሰብልን ፍላጎት…
Read More...

ወጣቱ የአውዳሚዎች መጠቀሚያ አይሆንም

ወጣቱ የአውዳሚዎች መጠቀሚያ አይሆንም                                                                              ታከለ አለሙ አንዳንድ ጽንፈኛና አክራሪ የሆኑ የተቃዋሚ ፖለቲካ ኃይሎች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሕዝቡ ውስጥ…
Read More...

ምን አለኝ ሀገሬ

ምን አለኝ ሀገሬ                                                                                        ይነበብ ይግለጡ የሀገርን ፍቅር፣ ታላቅነት፣ መተኪያ የለሽነት፣ እንዲሁም የሰውኛ መብትና ክብር የበለጠ አግዝፎ ለመረዳት…
Read More...

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ባህል ይዳብር

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ባህል ይዳብር ብ. ነጋሽ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባሉ ዓመታት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት እየተለመደ መጥቷል። ለምሳሌ ባለፈው ዓመት በተካሄደው 14ኛው የወጣቶች የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በመላ ሃገሪቱ 10 ሚሊየን ገደማ ወጣቶች የክረምት የበጎ ፍቃድ…
Read More...

ትራንስፎርሜሽኑ የስኬት ሃዲደ ነክሷል

ትራንስፎርሜሽኑ የስኬት ሃዲደ ነክሷል ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ  ኢኮኖሚ ባለፉ አንድ ተኩል አስርት ዓመታት በአማካይ ባለሁለት አሃዝ እድገት ማስመዝገብ ችሏል። በዚህም፣ ከዚያ ቀደም ለዘመናት  በማሽቆልቆል ሂደት ላይ የነበረው የሃገሪቱ ኢኮኖሚ የእድገት ትንሳኤ አግኝቷል። በዚህ እድገት…
Read More...

ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ ለዓለም አቀፍ ሽልማት ታጨች

ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሽልማት መታጨቷ ተገልጿል። የአካባቢ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ፖሊሲና ስትራቴጂን ተግባራዊ በማድረግ ምርጥ ተብለው፥ በተባበሩት መንግስታት የበረሃማነት መከላከል ምክር ቤት ለመጨረሻ ዙር ውድድር ከታጩ ስድስት…
Read More...

መንግስት የሰብዓዊ መብት ቀውስን የሚያባብሱ ጉዳዮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው-ኮሚሽኑ

የሰብዓዊ መብት ቀውስን የሚያባብሱ የስራ አጥነትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት መንግስት ጥረት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአሜሪካ ተካሂዷል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ…
Read More...

በተቀጣሪ ዜጎች ጫንቃ ላይ የመኖር ፍላጎት

በተቀጣሪ ዜጎች ጫንቃ ላይ የመኖር ፍላጎት ኢብሳ ነመራ ሰሞኑን የኤርትራ ሚዲያዎችና ከኤርትራ መንግስት በሚሰጣቸው ኢትዮጵያን የማተራመስ የፕሮፓጋንዳ አቅጣጫ የሚሰሩ ሚዲያዎች ላንቃቸው ተከፍቷል። ተዘግቶ የከረመውን ላንቃቸውን እንዲከፍቱ ያነቃቸው በቅርቡ ከነጋዴዎች የእለት ገቢ ትመና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy