Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በአፍ የሚወሰዱ የፀረ-ኤች አይ ቪ መድሃኒቶች በመርፌ ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ገለፁ

በአፍ የሚወሰዱ የፀረ ኤች አይቪ መድሃኒቶች በመርፌ ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተመራማሪዎች ጠቁመዋል፡፡ የኤች አይ ቪ ተጠቂዎቹ በመርፌ የሚሰጡ መድሃኒቶችን በዓመት ስድስት ጊዜ ብቻ እንዲወስዱ ለማድረግም ታልሟል፡፡ በመርፌ ለመስጠት የተቀመሙት የፀረ-ኤች አይ ቪ መድሃኒቶች በአፍ ከሚሰጡት…
Read More...

የፅንፈኞች ህልም እና ተግባር

የፅንፈኞች ህልም እና ተግባር ወንድይራድ ኃብተየስ ጽንፈኝነት የሁሉም የኅብረተሰብ ክፍልን የጋራ ትግል የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። ሁሉም በህብረት ሊታገለው ይገባል። ሁሉም ሠላሙን ይፈልጋልና። ሁሉም ልማትን ይሻልና። ለእነዚህ ዐቢይ ጉዳዮች ሲባል ሁሉም ዜጋ ሊረባረብ የግድ…
Read More...

የሳውዲ አረቢያ መንግስት ሰነድ አልባ ለሆኑ ዜጎች የሰጠው የእፎይታ ጊዜ በተጨማሪ አንድ ወር አራዘመ

የሳውዲ አረቢያ መንግስት ሰነድ አልባ ለሆኑ ዜጎች የሰጠው የእፎይታ ጊዜ በተጨማሪ አንድ ወር አራዘመ የኢፌዴሪ መንግስት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ዜጎቻችንን ከሳውዲ አረቢያ ለማውጣት የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የእፎይታ ጊዜውን በአንድ ወር ማራዘሙን የሳውዲ አረቢያ መንግስት…
Read More...

ኤች አይ ቪ ቫይረስ ቀድሞ ከታወቀ በበሽታው የመሞት መጠን ይቀንሳል፦ ተመራማሪዎች

ሰዎች የኤች አይ ቪ ቫይረስ በሰውነታቸው ውስጥ ቀድሞ መኖሩን ካወቁ በበሽታው የመሞት እድላቸው ዝቅተኛ እንደሚሆን የህክምና ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በኤች አይ ቪ ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች እራሳቸውን የሚያክሙት በሽታው የሰውነት የመከላከል አቅማቸውን ጎድቶ ለተለያዮ በሽታዎች…
Read More...

መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ ከ30 በላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ

መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ ከ30 በላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና ነጋዴዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 18፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በሙስና የተጠረጠሩ 34 ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ ደላሎች እና ነጋዴዎችን ዛሬ በቁጥጥር ስር አውሏል።…
Read More...

ህገ ወጥ ስደት ባርነት ነው!

ህገ ወጥ ስደት ባርነት ነው!                                                       ቶሎሳ ኡርጌሳ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት በሀገሩ የሚኖሩ የመኖሪያና የስራ ፈቃድ የሌላቸውን ስደተኞች ከሀገሪቱ እንዲወጡ አሳስቧል። ይህን በተመለከተም የሀገሪቱ የተለያዩ…
Read More...

ወጣቱ የፀረ ሰላም ኃይሎችን ቅስቀሳ ሊያከሽፍ ይገባል!

ወጣቱ የፀረ ሰላም ኃይሎችን ቅስቀሳ ሊያከሽፍ ይገባል!                                                  ቶሎሳ ኡርጌሳ አበው “ወጣት የነብር ጣት ነው” ይላሉ—ጥንካሬውንና አፍላነቱን ለመግለፅ። እርግጥም በወጣትነት ዘመን ጉልበት አለ። ወጣትነት ሁሉንም…
Read More...

ዴሞክራሲና ፈጣን ልማት የስርዓቱ እስትንፋሾች ናቸው

ዴሞክራሲና ፈጣን ልማት የስርዓቱ እስትንፋሾች ናቸው ወንድይራድ ኃብተየስ ባለፈው ተሃድሶ ተካሂዶ  በነበረበት ወቅት መረዳት እንደተቻለው ህብረተሰቡ እንዲረጋገጥለት የሚፈልገው “ልማት” ብቻ ሳይሆን “ፈጣን ልማትን” ነው። በቀድሞ ስርዓት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያልነበራቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy