Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ከስደት ተመላሾቹ

ከስደት ተመላሾቹ                                                        ደስታ ኃይሉ ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሱ ስደተኞች እዚህ አገር ውስጥ በርትተው ከሰሩ ራሳቸውን ጠቅመው አገራቸውንም መጥቀም ይችላሉ። ሆኖም በተለያዩ ወቅቶች “እንዲህ ይደረግላችኋል፣…
Read More...

ሰላማችን ሁለንተናችን ነው!                                           ደስታ ኃይሉ ያለ ሰላም ልማትን ማሰብ ማሰብ አይቻልም። ልማት የአገራችን የህልውና ጉዳይ ነው። የተጀመረውን አገራዊ ልማት ለማስቀጠል አስተማማኝ ሰላም ስለሚያስፈልገን ለእኛ ሰላማችን…
Read More...

ያለ ግብር ልማትን ማረጋገጥ አይቻልም!

ያለ ግብር ልማትን ማረጋገጥ አይቻልም! ዳዊት ምትኩ የቀን ገቢ ግብር አወሳሰንን ተመርኩዞ ሰሞኑን እሰጥ አገባዎች ተበራክተዋል። በእኔ እምነት እሰጥ አገባው የግብር አወሳሰኑ የግምት ሁኔታና ለነጋዴው ህብረተሰብ ተገቢው የግንዛቤ ማስጨበጫ አለመሰጠቱ ነው። ችግሩም የንግዱ ማህበረሰብ…
Read More...

ወጣት ሆይ ንቃ!

ወጣት ሆይ ንቃ! ዳዊት ምትኩ ፀረ ሰላም ኃይሎች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የአገራችንን ሰላም ለማደፈረስና ልማታችንን ለማደናቀፍ በርካታ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ። በተለይ ወጣቱ ዋነኛ ዒላማቸው ሆኗል። በአሁን ሰዓትም በግብር አወሳሰን ሁኔታ ‘እገሌ የሚባል አገር ሱቁን…
Read More...

በግብር ስም የሚካሄድ ኪራይ ሰብሳቢነት

በግብር ስም የሚካሄድ ኪራይ ሰብሳቢነት ዳዊት ምትኩ ከግብር ሁኔታ ጋር ተያይዞ ሰሞኑን አንዳንድ ኪራይ ሰብሳቢ ነጋዴዎች አስፈራሚ ተግባሮችን ሲያከናውኑ ተስተውሏል። ግብር መክፈል የዜግነት ክብር ቢሆንም፤ አንዳንድ ኪራይ ሰብሳቢ ነጋዴዎች ልማታዊ ነጋዴውን ጭምር በማሳሳት ግብርን…
Read More...

ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል…

ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል… ዳዊት ምትኩ የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ችግርን ለመከላከል በአገራችን ውስጥ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው። በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ችግሩን ለመቅረፍ በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ ነው። ተመክሮዎቹ በአብዛኛው ተጠቂዎችን በማስገንዘብ ላይ…
Read More...

የሰላም ቀንዲል

የሰላም ቀንዲል                                                   ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ ሀገረ ሰላም ናት—የሰላም ሀገር። ግጭቶች በማይለዩት የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ውስጥ በሰላም ቀንዲልነቷ ትታወቃለች። ሰሞኑን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር…
Read More...

ግድቡና ቁርጠኛው ህብረታችን

ግድቡና ቁርጠኛው ህብረታችን                                                                  ዘአማን በላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ውስጥ እየተዘዋወረ ነው። በዋንጫው ዝውውር በተለይም በአሁኑ ወቅት ተረኛ…
Read More...

የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ፋይዳ ሲፈተሽ

የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ፋይዳ ሲፈተሽ ስሜነህ ቻይና የዓለም አገራት ከሚጠቀሙት የውሀ ኃይል 26 በመቶ፤ ብራዚል ስምንት ነጥብ ስድስት በመቶ ድርሻን ይወስዳሉ:: የተባበሩት የአሜሪካ ገዛቶች (USA) ሰባት ነጥብ ስምንት የውሀ ኃይል የተጠቃሚነት ድርሻ…
Read More...

የትኛው ይቀድማል? ፈረሱ፤ ወይስ ጋሪው?

የትኛው ይቀድማል? ፈረሱ፤ ወይስ ጋሪው? ስሜነህ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በ2009 ዓ/ም የነጋዴዎች የቀን  ገቢ ትመና አካሂዷል። የገቢ ትመናው የተደረገው ከስድስት ዓመት ቆይታ በኋላ ነው። ከዚህ ቀደም ለመጨረሻ ጊዜ የገቢ ትመና የተደረገው በ2003 ዓ/ም ነበር። የቀን ገቢ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy